ቅዳሜ ገበያ ባንኩ ዛሬ ይፋ ካደረገው መረጃ እንደተመለከተችው በ2025/26 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ብቻ ከ325 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ ተቀማጭ በመሰብሰብ አጠቃላይ ተቀማጩን 2 ትርሊዮን ብር አድርሷል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት ተወካይና የኮርፖሬት አገልግሎቶች ተቀዳሚ ም/ፕሬዚዳንት አቶ ኤፍሬም መኩሪያ ባንኩ ሦስት ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አጠቃላይ ተቀማጩን በእጥፍ በማሳደግ 2ትሪሊዮን ብር ማድረሱን አስታውቀዋል።
ባባንኩ በበጀት አመቱ መጨረሻ 750ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ተቀማጭ ለማሰባሰብ አቅዶ እየሰራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።©SECO


