የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ባለፉት ስድስት ወራት 13 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ ሲል አስታወቀ

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት  የስድስት ወራት ስራ አፈጻጸም በገመገመበት መድረክ  ላይ እንደተገለጸው ባለፈው በጀት ዓመት ዓመቱን ሙሉ ከሰራዉ አረቦን በግማሽ ቢሊየን የበለጠ አረቦን በ6 ወራት  መስራት መቻሉ ተነግሯል፡፡

በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት 13 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ እንዳገኘ ነው የተገለጸው፡፡

የተገኘው ገቢም ካለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት 48 በመቶ እድገት ከማሳየቱም በተጨማሪ በጠቅላላ የመድን ዘርፍ የገበያ ድርሻውም 45 ነጥብ 7 በመቶ ደርሷል፡፡

ድርጅቱ በባለፈው ሙሉ በጀት ዓመት በጥቅሉ ከሰበሰበው አረቦን በግማሽ ቢሊየን የላቀ አረቦን በስድስት ወር ብቻ መሰብሰብ እንደቻለ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አቤል ታደሰ ተናግረዋል፡፡@SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

Popular Categories