Tag: tarife

የትራምፕ አዲስ የታሪፍ ዛቻ በዓለም አቀፍ የአክሲዮን ገበያ ላይ ከፍተኛ ድንጋጤ ፈጠረ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት የሚያደርጉትን ጥረት ተከትሎ በስምንት የአውሮፓ አገራት ላይ የጣሉት አዲስ የታሪፍ ማስፈራሪያ፣ የነገ ሰኞ የገበያ...

የሱዳን የእንስሳት ላኪዎችና የመርከብ ኩባንያዎች አዲስ የተጣለውን ታክስ በመቃወም ሥራ አቆሙ

የሱዳን የእንስሳት ላኪዎችና የጭነት መርከብ ኩባንያዎች በመንግሥት የተጣለባቸውን አዲስ ታክስ በመቃወም ወደ ውጭ አገር የሚደረጉ የእንስሳት የዉጪ ንግድ እንቅስቃሴዎችን...

ካናዳ እና ቻይና የታሪፍ ቅነሳ ስምምነት ማድረጋቸው ተነገረ

​የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ በቤጂንግ ከፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ባደረጉት ከፍተኛ ውይይት፣ ሁለቱ አገራት ላለፉት ዓመታት በንግድ ላይ...