Tag: trump

U.S. Embassy Warns Citizens in Eritrea Amid Rising Tensions With Ethiopia

The U.S. Embassy in Asmara has urged American citizens to exercise increased caution across Eritrea amid rising cross-border tensions...

ኢራን በሆርሙዝ ስትሬት ለሚያልፉ መርከቦች የቻይናን ‘ዩዋን’ እንደ ቅድመ ሁኔታ ልታስቀምጥ ነው

የዓለምን 20 በመቶ የነዳጅ ፍላጎት የምታስተላልፈው ስልታዊዋ የሆርሙዝ የባህር ሰርጥ ላይ ኢራን አዲስ የቁጥጥር ስልት ለመዘርጋት ማቀዷ ተነገረ። እንደ ሲኤንኤን...

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ወደ ጦር ቀጠናዋ አረብ ኤመሬትስ አቀኑ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ 'ለስራ ጉብኝት' ኤመሬትስ  መግባታቸውን ተሰምቷል። ኤመሬትስ በኢራን ጦርነት ሳቢያ ተከታታይ የአየር ጥቃት እያስተናገደች ሲሆን የአየር በረራ በስፋት...

የነዳጅ ዋጋ መናር እና የዓለም ኢኮኖሚ ስጋት

በመካከለኛው ምስራቅ በተለይም በኢራን ላይ እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት በዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ ላይ ከፍተኛ መናወጥ አስከትሏል። በአሜሪካ በአንድ...

የትራምፕ አዲስ የታሪፍ ዛቻ በዓለም አቀፍ የአክሲዮን ገበያ ላይ ከፍተኛ ድንጋጤ ፈጠረ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት የሚያደርጉትን ጥረት ተከትሎ በስምንት የአውሮፓ አገራት ላይ የጣሉት አዲስ የታሪፍ ማስፈራሪያ፣ የነገ ሰኞ የገበያ...

አውሮፓ በትራምፕ የንግድ ጦርነትና በግሪንላንድ ጉዳይ ላይ ‘ባዙካ’ የተሰኘውን የአጸፋ እርምጃ ለመጠቀም እያሰበች ነው

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት ያቀረቡትን ጥያቄ ተከትሎ በአውሮፓ አገራት ላይ የጣሉት የታሪፍ ማስፈራሪያ፣ በአውሮፓና በአሜሪካ መካከል ለዘመናት...