ስታንዳርድ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር እና አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

ስታንዳርድ ኢንሹራንስ አ.ማ የጠቅላላ እና የሕይወት ኢንሹራንስ ዘርፎችን በማካተት ካፒታሉን h305 ሚሊዮን ብር በላይ በማድረስ በብሔራዊ ባንክ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ ኢንሹራንስ ተቋም ነው።

አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሰራ ማህበር በአሁኑ ወቅት ከ163 ሺህ በላይ አባላትን በማፍራት የሀብት መጠኑን ከ16 ቢሊዮን ብር በላይ ማድረስ ችሏል።

ስታንዳርድ ኢንሹራንስ አ.ማ ከአዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር ጋር የተፈራረመው የመግባቢያ ሰነድ የተቋማቶቹ አባላትና በባለድርሻ አካላት መካከል የሚሰጡትን የፋይናንስና የኢንሹራንስ አገልግሎቶች ቀልጣፋ፣ ውጤታማና ወቅታዊ በሆነ መልኩ ለማከናወን ያስችላቸዋል ተብሏል።

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ተመረቀ

“ከማገዳችን በፊት ከአምስቴ በላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል!” የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያስመረቀው...

Popular Categories