በቡና ልማት ላይ የሕፃናት ጉልበት ብዝበዛን ለመቀነስ የሚያስችል ስትራቴጂ ይፋ ማድረጉን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ

ባለስልጣኑ በኢትዮጵያ ቡና ዘርፍ የሚስተዋለውን የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ በቡና እሴት ሰንሰለት ውስጥ የሚመለከተውን አዲሱን የአምስት አመት የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ ስትራቴጂ አስጀምሯል፡፡

የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታጋይ ኑሩ የህጻናት ጉልበት ብዝበዛ አሁንም አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ ቀጥሏል፡፡

 ችግሩበ ከድህነት እና ጥራት ያለው የትምህርት ተደራሽነት እጦት በተለይም በቡና ዘርፍ ላይ የተመሰረተ እንደሆነ አስታውቀዋል፡፡

በስትራቴጂው በድህነት ላይ የተመሰረተ የሰው ኃይል፣ የገበያ ልዩነት፣ የህጻናት ጉልበት ብዝበዛ መደበኛነት፣ የሥርዓተ-ፆታ ልዩነቶች፣ ግጭቶች እና የተበታተነ አስተዳደርን ጨምሮ የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበረ-ባህላዊ እና ፖለቲካዊ ስጋቶች ተለይተው መካተታቸው ተጠቁሟል።

በስትራቴጂው የተነደፈውን መሰረታዊ መንስኤዎች ሁሉን አቀፍ በሆነ መልኩ ለመቅረፍ እና ማህበራዊ ጥበቃዎችን በማጠናከር በተመሳሳይ ጊዜ ዘላቂ የቤተሰብ መተዳደሪያ እድሎችን ያካትታል፡፡

ስትራቴጂውን እውን ለማድረግ የሚያስፈልገውን የቴክኒክ እና የገንዘብ ድጋፍ ጂአይዜድ እና ኬር ኢትዮጵያ መገኘቱ ተነግሯል፡፡ Seco

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

Popular Categories