የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሠራተኞች መኖሪያ ቤት ግንባታ የ27.8 ቢሊዮን ብር ብድር ሊሰጥ ነው

የብድር ስምምነትቱ በየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ተፈርሟል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት ተወካይ እና የኮርፖሬት አገልግሎቶች ኤክስኪውቲቭ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኤፍሬም መኩሪያ ባንኩ የሁሉንም ህብረተሰብ  ፍላጎት ማሟላት በሚያስችል መልኩ የብድር አገልግሎቱን በማሳደግ ላይ ይገኛል ብለዋል፡፡

በስምምነቱ መሠረት ባንኩ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሠራተኞች ቤት መሥሪያ የሚሆን የ27.8 ቢሊየን ብር ብድር እንደሚያቀርብ አስታውቀዋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በበኩላቸው አየር መንገዱ የሠራተኞቹን ችግር ለመፍታት ለ5ሺ ሠራተኞች መኖሪያ ቤት ግንባታ ወጪን ለመሸፈን ከንግድ ባንክ ጋር ለመሥራት ስምምነት ላይ መደረሱን ገልጸዋል፡፡@seco

Related

በግሎባል ባንክ የ18 ሚሊዮን ብር የአክሲዮን ግዢ እና የአመራር ውዝግብ አዳዲስ ጥያቄዎችን አስነሳ

በቅርቡ ከፍተኛ የአመራርና የመልካም አስተዳደር ውዝግብ ውስጥ የገባው ግሎባል...

ዘመን ባንክ የኢንተርፕራይዞች የአሰራር ክፍተት ለመሙላት እየሰራ ነው

የአነስተኛና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅም ማጎልበት ትኩረት እንደሚሻ ተጠቁሟል የዘመን ባንክ...

አንበሳ ባንከ በተፈጠረበት ጫና ብሄራዊ ባንክ ጣልቃ እንዲገባ ጠየቀ

አዲሱ ቦርድ እስካሁን ስራ መጀመር አልቻለም ተብሏል ባለፈው አመት የተደረገውን...

ዘምዘም ባንክ የሀብት መጠኑ ከ29 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን አስታወቀ

ባንኩ 1.56 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡ ተጠቁሟል። በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ዘምዘም ባንክ...

የዳሽን ባንከ አብዛኛው እንቅስቃሴ ወደ ወረቀት አልባ መግባቱን ባንኩ አስታወቀ

የሱፐር አፕ እለታዊ የገንዘብ ዝውውር 3.7 ቢሊየን ብር ተሻግሯል በአብዱልሰመድ...

Popular Categories