የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ ቢ ዲ ኦ ኮንሰልቲንግኃላ/የተ/የግ/ማህበር ፈቃድ ሰጠ

በኢቪቢ ሪፖርተር

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ ቢ ዲ ኦ ኮንሰልቲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የካፒታልገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ ሰጥቷል። በዚህም ድርጅቱ በድርጅት የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪነት ዘርፍ እንዲሠራ ፈቃድ አግኝቷል።

በተጨማሪም ባለስልጣኑ ለ ቢ ዲ ኦ ኮንሰልቲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ሦስት (3) ተሿሚ እንደራሴዎችም ፈቃድ የሰጠ ሲሆን የአምስት (5) የቦርድ አባላት ሹመትንም አጽድቋል።

የአገልግሎት ሰጪነት ፍቃዱ  የካቲት 05፣2018 ዓ .ም በይፋ የተሰጠ ሲሆን ይህም በአገሪቱ ውስጥ ያሉትን የተፈቀደላቸው የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ጠቅላላ ቁጥር ወደ አስራ ስድስት  እንዲሁም የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪዎችን ቁጥር ወደ ዘጠኝ ከፍአድርጎታል።©SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾመ

አዲስ መዋቅር አስተዋውቋል የኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

Popular Categories