የደሱ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን ስምምነት በአባለ ሀገራቱ ተፈረመ

ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኡጋንዳን በአባልነት የያዘው የደሱ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን ስምምነት በአባለ ሀገራቱ ተፈራርመዋል።

ዛሬ በጅቡቲ የተከናወነው የፊርማ ስነስርዓት ስምምነቱ የሎጂስቲክስ አቅርቦትን በማቀላጠፍ እና የኢንቨስትመንት ዘርፉን በማፋፋት  አላስፈላጊ የጉሙሩክ ሂደቶችን ያስቀራል ተብሏል፡፡

የቀጠናው የንግድ እንቅስቃሴ እንዲሳለጥ እና በሀገራቱ መካከል ያለው የትራንስፖርት ፍሰት በተቀላጠፈ ሁኔታ መከናወን እንዲችል ዓይነተኛ ሚና እንደሚጫወት ነው የተነገረው።

ከዚህም በተጨማሪ  የወደብ ተደራሽነትን ለመጨመር እና የአገልግሎት ወጪዎችን ለመቀነስ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረውና  ከባቢያዊ ትስስሮሽን በማጠናከር ረገድ ጉልህ ድርሻ እንዳለው ተገልጿል።@SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾመ

አዲስ መዋቅር አስተዋውቋል የኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

Popular Categories