ሎቢቶ ኮሪደር የደቡባዊ አፍሪካ አዲሱ የንግድና ኢንቨስትመንት ተስፋ ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ

ዛምቢያ፣ አንጎላ እና የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሎቢቶ ኮሪደርን  ልማት ለማፋጠን ስምምነት ላይ ደረሱ። በሉዋንዳ በተካሄደው የሦስቱ አገራት የገንዘብ፣ የትራንስፖርት እና የንግድ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ የአውሮፓ ኅብረት፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ፣ የዓለም ባንክ እንዲሁም የአሜሪካና የጃፓን ተወካዮች ተገኝተዋል።

ይህ ስትራቴጂያዊ የትራንስፖርት መስመር ከ30 ሚሊዮን በላይ ሕዝብን ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፣ በተለይም እንደ ኮፐር እና ኮባልት ያሉ ወሳኝ ማዕድናትን ወደ ዓለም ገበያ ለማቅረብ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል።

 ስብሰባው የጋራ የኢንቨስትመንት መድረክ ለመፍጠር እና የግል ባለሀብቶችን ለማሳተፍ የሚያስችል መሪ ዕቅድ  አጽድቋል።@SECO

Related

በኤሌክትሪክ የምትንቀሳቀስ የዓለማችን ግዙፏ የዕቃ ጫኝ መርከብ

ንብረትነቷ የቻይና የሆነችውና 10 ሺህ ቶን ጭነት የመሸከም አቅም...

ሰሊጥ 21 ሺህ ብር በመሸጥ ከፍተኛ ዋጋ አስመዘገበ

ዋጋው ከቀደመው አመት 20 በመቶ ጭማሪ ሊያሳይ ችሏል ባለፉት ጥቂት...

የዓለም እድገት ወደ 2.6 በመቶ ዝቅ እንደሚል ተተነበየ

በጄኔቫ ይፋ የሆነው የተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ድርጅት (አንክታድ)...

በኒውዚላንድ በታክስ ማጭበርበር የተከሰሰችው አዛውንት በኢትዮጵያ ደካማ ኢንተርኔት ማሳበቧ ተገለፀ

ከኒውዚላንድ እየመጡ የሚገኙ ዘገባዎች እንዳመላከቱት  ከሆነ ሄለን ፉአታሃ የተባለች...

የኢራን ጦርነት የኢኮኖሚ ውድቀትን እያባባሰ ነው

ነዳጅ እና ውሀ ማጣሪያዎች እየተደበደቡ ነው። የኢራን እና እስራኤል፣ አሜሪካ...

Popular Categories