የክልሎች የጋራ ገቢ ድርሻ ወደ 91.73 ቢሊዮን ብር ከፍ አለ

በኢቪቢ ዘጋቢ

​የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር እንደገለጹት፣ በተደረገው የጋራ ገቢዎች ክፍፍል ቀመር ማሻሻያ ምክንያት የክልሎች ድርሻ ከነበረበት 4.2 ቢሊዮን ብር ወደ 91.73 ቢሊዮን ብር አድጓል።

​በ2017 በጀት ዓመት 91.73 ቢሊዮን ብር ለክልሎች የተላለፈ ሲሆን፣ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሰባት ወራት ደግሞ 71.33 ቢሊዮን ብር መተላለፉን አፈ ጉባኤው አብራርተዋል።

ይህ የተገለጸው ምክር ቤቱ ከገቢዎችና ከማዕድን ሚኒስቴር የኦዲት ሪፖርት ግኝቶች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ነው።@SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾመ

አዲስ መዋቅር አስተዋውቋል የኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

Popular Categories