ወጋገን ባንክ እና አይ ኤፍ ሲ የ10 ሚሊዮን ዶላር የንግድ ፋይናንስ ስምምነት ተፈራረሙ

ወጋገን ባንክ ከዓለም ባንክ አባል ከሆነው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ጋር የ10 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የንግድ ፋይናንስ ዋስትና ስምምነት ተፈራርሟል።

ይህ ስልታዊ አጋርነት ባንኩ በገቢና ወጪ ንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ ደንበኞቹ የሚሰጠውን የፋይናንስ ዋስትና አገልግሎት ይበልጥ ቀልጣፋና ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል።

ስምምነቱ በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት የሚታየውን የንግድ ስጋት በመቀነስ የንግድ ስርዓቱን ለማጎልበት የሚረዳ ሲሆን፣ ወጋገን ባንክም በIFC የግሎባል የንግድ ፋይናንስ ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆን ያስችለዋል።

ይህም ባንኩ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን አገልግሎት ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሳድግለት በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገልጿል።@SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ተመረቀ

“ከማገዳችን በፊት ከአምስቴ በላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል!” የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያስመረቀው...

Popular Categories