👉 ደንበኞች ቁጥር 60.6 ሚሊዮን
👉 8.54 ሚሊዮን አዳዲስ ደንበኞች
👉 13.29 ሚሊዮን አዳዲስ አካውንቶች ተመዝግበዋል
👉 6.85 ሚሊዮን የማይንቀሳቀሱ (inactive) አካውንቶች ተወግደዋል
👉 ንቁ የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች (active users) 19.48 ሚሊዮን
👉 የሱፐርአፕ (SuperApp) ተጠቃሚዎች ከ11.57 ሚሊዮን
👉 2.61 ቢሊዮን ግብይቶችን አስተናግዷል
👉 የግብይቱ የገንዘብ መጠን 4.19 ትሪሊዮን ብር
👉 ቴሌብር አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በአጠቃላይ 9.13 ትሪሊዮን ብር የሚገመት ግብይት ተከናውኗል
👉 410.7 ሺህ ወኪሎች እና 440.1 ሺህ ነጋዴዎች የቴሌብር አገልግሎት እየሰጡ ነው
👉 ከ33 ባንኮች ጋር ተሳስሯል
👉 19.51 ቢሊዮን ብር ብድር ቀርቧል
👉 ብድር ተጠቃሚ 5.65 ሚሊዮን ደንበኞች
👉 የዲጂታል ቁጠባ መጠን ከ1.3 ሚሊዮን ደንበኞች 18.75 ቢሊዮን ብር::seco


