ቡልጋሪያ ዩሮን የተቀበለች 21ኛዋ ሀገር ትሆናለች
በ2026 ቡልጋሪያ ሌቭ( መገበያያ ገንዘቧ) ምንዛሬዋን ትሰናብታ ዩሮን የተቀበለች 21ኛው የአውሮፓ ሀገር ትሆናለች።
6.7 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ቡልጋሪያ ከጥር 1፣ 2007 ጀምሮ የአውሮፓ ህብረት (EU) አባል ሆና ቆይታለች።
ዩሮ የአውሮፓ ህብረት ኦፊሴላዊ ምንዛሬ ሲሆን ወደ 350 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ይጠቀሙበታል።@seco

Popular Categories