የአዲስ አበባ – አዳማ የፈጣን መንገድ ላይ የሚሰጡ አገልግሎቶች ክፍያ በዲጂታል  ለማከናወን የሚያስችል ሶሉሽን ይፋ ሆነ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ

 ኢትዮ ቴሌኮም፣ ከኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ጋር በመተባበር ዘመናዊ የዲጂታል የክፍያ ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተግባራዊ አድርጓል።

  የአዲስ አበባ – አዳማ የፈጣን መንገድ ላይ የሚሰጡ  የመንገድ አገልግሎት ክፍያዎችን፣ የቅጣት ክፍያዎችን መፈጸም የሚያስችል  ቶሎ (TOLO) የተሰኘና በቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ የተመሠረተ የሂሳብ መሙያ ሚኒ አፕ እንደሆነ ተገልጿል።

አዲሱ የአገልግሎት እና የቅጣት ክፍያ አስተዳደር ሥርዓት ቀደም ሲል የነበረውን በእጅ የሚከናወን አሠራር ሙሉ በሙሉ በዘመናዊ የአውቶሜሽን አሠራር የሚተካና በቴሌብር ሱፐር አፕ  ውስጥ የሚገኘውን በ RFID ሲስተም በመታገዝ TOLO Mini App ክፍያዎችን በራስ-አገዝ ቴክኖሎጂ ተቀናሽ በማድረግ ተሽከርካሪዎች ለክፍያ ሳይቆሙ በቀጥታ እንዲያልፉ  ያስችላል ተብሏል።SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

Popular Categories