የፌዴሬሽን ምክር ቤት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን በዋና አፈ ጉባኤ እንዲሁም የቀድሞ የሲዳማ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ደስታ ሌዳሞ ደግሞ በምክትል አፈ ጉባኤነት መርጧል

ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ፣የሥራና ክህሎት ሚኒስትር፣የሰላም ሚኒስትር፣የሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር በመሆን ያገለገሉ ሲሆን በዛሬው እለት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል፡፡

አቶ ደስታ ዳሌሞ ደግሞ የሲዳማ ክልልን ከቀድሞው የደቡብ ክልል ከተለየበት ጊዜ ጀምሮ በፕሬዝዳንትነት እንደመሩ ይታወቃል፡፡SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾመ

አዲስ መዋቅር አስተዋውቋል የኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

እስራኤል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አገሯ እንዳይገባ አገደች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውሮፕላን በበረራ ሰራተኛው ምክንያት ወደ...

የፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌ ‹‹ብዕርና ባሩድ›› መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ

ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌ ‹‹ብዕርና ባሩድ›› መጽሐፍ በሀገር ውስጥ፣ በአውሮፓ...

ግብፅ በጅቡቲ በወደብና የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ ያላትን ተሳትፎ ልታፋጥን ነው  

የካይሮ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያን እንደማያስደስት ተነግሯል የግብፅ የልዑካን ቡድን በጅቡቲ ዋና...

Popular Categories