Homeፖለቲካ

ፖለቲካ

ግብፅ በጅቡቲ በወደብና የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ ያላትን ተሳትፎ ልታፋጥን ነው  

የካይሮ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያን እንደማያስደስት ተነግሯል የግብፅ የልዑካን ቡድን በጅቡቲ ዋና ዋና የወደብ እና የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ግንባታ ለማፋጠን የሚያስችል ውይይት ማድረጉ ተገለፀ። ይህ የካይሮ አዲስ...

እስራኤል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አገሯ እንዳይገባ አገደች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውሮፕላን በበረራ ሰራተኛው ምክንያት ወደ እስራአኤል እያደረገ የነበረውን በረራ ቀልብሶ ተመልሶ አዲስ አበባ ለማረፍ መገደዱ ተገለፀ። የኢንዶኔዢያ የበረራ ሰራተኛ አባል በመኖሩ...

“የሌብነት ዝንባሌ ያለባቸው ከካቢኒ አባልነት አንስተናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያደረገ ሲሆን  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 23 የካቢኔ እጩ አባላት ለምክር ቤቱ አቅርበው አጸድቀዋል፡፡ ሹም...

ጠንካራ የደህንነት ቁጥጥርና ስምሪት እንደሚደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) አስታወቁ

ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ(ዶ/ር)  የመንግስታቸውን ቀጥታ አቀጣይ አቅጣጫ አስመልክተው  በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተላለፈ የቀጥታ ስርጭት  ንግግራቸው በሀገሪቷ በቀጣይ ትኩረት ያገኛሉ ያሉትን ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ(ዶ/ር) ለሁለተኛ ጊዜ በጠቅላይ ሚኒስቴርነት መረጠ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም  ከሰዓት በኋላ ባካሄደው ጉባኤ ባፉት ስምንት አመታት ሀገሪቷን በጠቅላይ ሚኒስቴርነት የመሩትን አብይ አህመድ(ዶ/ር) በቀጣይ አምስት አመታት...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር በዋና አፈ ጉባኤነት  አቶ አህመድ ሺዴ እንዲሁም በምክትል አፈጉባኤነት ወ/ሮ አየለች እሸቴ መረጠ

7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመመሥረቻ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ያካሄደ ሲሆን በዋና አፈ ጉባኤነት አቶ አህመድ  ሺዴን ሲመርጥ በምክትል አፈጉባኤነት  ወ/ሮ አየለች እሸቴን መርጧል፡፡ የህዝብ...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን በዋና አፈ ጉባኤ እንዲሁም የቀድሞ የሲዳማ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ደስታ ሌዳሞ ደግሞ በምክትል አፈ ጉባኤነት መርጧል

ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ፣የሥራና ክህሎት ሚኒስትር፣የሰላም ሚኒስትር፣የሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር በመሆን ያገለገሉ ሲሆን በዛሬው እለት የፌዴሬሽን ምክር...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img