Homeፖለቲካ

ፖለቲካ

የኢትዮጵያ እና የህንድ የሁለትዮሽ ግንኙነት

ኢትዮጵያ እና ህንድ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ዘርፍ ግንኙነት ያላቸው አገራት ናቸው፡፡መረጃዎች እንደሚያሳዩት ኢትዮጵያና ሕንድ የንግድ ትስስር ከፈጠሩ ከ2000 ዓመታት በላይ አስቆጥረዋል።የኢትዮጵያ...

በተመድ የሎጂስቲክስ ማዕከል ላይ በደረሰ የድሮን ጥቃት 6 ሰላም አስከባሪዎች ተገደሉ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በሱዳን ደቡብ ኮርዶፋን ግዛት ውስጥ በሚገኝ የሎጂስቲክስ ማዕከሉ ላይ በትናንትናው ዕለት በደረሰ የድሮን ጥቃት 6 ሰላም አስከባሪዎች መሞታቸውን እና 8...

ኤርትራ ለመውጣት የወሰነችው ‘ምንም ውይይት ወይም የለውጥ ሀሳብ ሳታቀርብ ነው’ ሲል ኢጋድ ወቀሰ

የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ፤ የኤርትራ መንግሥት ከድርጅቱ የመውጣት ውሳኔ ያሳለፈው “ተጨባጭ ሃሳቦች ወይም በአይነተኛ ተቋማዊ ወይም የፖሊሲ ማሻሻያዎች ዙሪያ ተሳትፎ” ሳያቀርብ መሆኑን...

በስርቆትና ውድመት የተነሳ በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ ከ114 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።

የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት እና የኃይል ስርቆት ላይ የደረሰበትን ጉዳት አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።  ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አንዋር አብራር፤...

የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር የቀድሞ ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ በተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው በ13 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ

የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ባቀረበው ክስ በኮሚሽኑ የተረጂዎችን ቁጥር በማጋነን የተለያዩ የእርዳታ ዓይነቶችን ከመጋዘን ወጪ በማድረግ ለተረጂዎች ሳይደርስ ተሽጦ ለግል ጥቅም...

አብዱልበር ሸምሱ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ሆነዉ ተሾሙ

የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን (ኢማባ) ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አብዱልበር ሸምሱ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ሆነዉ መሾማቸዉን የባለሥልጣኑ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። አብዱልበር ሸምሱ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img