Homeፖለቲካ

ፖለቲካ

ዛሬ ጅቡቲ ምርጫ ላይ ነች

 በሙሉቀን የወንድወሰን ያው አፍሪካ ነው ፕሬዝደንቱ ተወዳድረዋል፡፡ ያሸንፋሉ! በ1947 በወቅቱ እጅግ ጥቂት ከነበሩ የተማሩ የኢሳ ሱማሌ ቤተሰብ ነው የተወለዱት፡፡ ያራዳ ልጅ ናቸው፡፡ ያውም የድሬዳዋ። ለድስት አመት እዛው ነው...

አምባሳደር ቆንጂት ስነ ጊዮርጊስ – የዲፕሎማሲ እናት (ከ1932 እስከ 2018)

 በአለምሰገድ እስጢፋኖስ የሙያ አጋሮቻቸው ሁሉ ‹‹ተንቀሳቃሿ የአፍሪካ ጉዳዮች ኢንሳይክሎፒዲያ ብለው ይጠሯቸዋል። ለ52 ዓመታት ያህል የኖሩበት የዲፕሎማሲው ዓለም ባለረጅም ዘመን አገልግሎታቸው አፍሪካዊት ዲፕሎማት አሰኝቷቸዋል … አምባሳር...

“ያልተገባ ተጽዕኖ ባለባቸው አካባቢዎች ምርጫውን እስከ መሰረዝ እንገደዳለን” — የምርጫ ቦርድ ማስጠንቀቂያ

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው አጠቃላይ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት ላይ እየታዩ ያሉ የሕግ ጥሰቶችን አስመልክቶ በሰጠዉ መግለጫ፣ ያልተገባ ተጽዕኖ በሚታይባቸው አካባቢዎች ምርጫውን...

ድርድር ሲጠበቅ ጦርነቱ ተጋጋለ❗️

https://youtu.be/4fbc3OrFUp0?si=tAX5xxSSepXIOUbk

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ወደ ጦር ቀጠናዋ አረብ ኤመሬትስ አቀኑ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ 'ለስራ ጉብኝት' ኤመሬትስ  መግባታቸውን ተሰምቷል። ኤመሬትስ በኢራን ጦርነት ሳቢያ ተከታታይ የአየር ጥቃት እያስተናገደች ሲሆን የአየር በረራ በስፋት ተቋርጧል። በዚህ ወቅት ዐቢይ ወደ ሁነኛ...

አቶ ኢዮብ መሳፍንት የኢዜማ መሪ ሆነው ተመረጡ

ፓርቲው የቀድሞውን  መሪውን ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና ምክትላቸውን በክብር ሸኝቷል  አቶ ኢዮብ መሳፍንት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) መሪ የነበሩትን ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በመተካት...

ኢትዮጵያ ባሕር ኃይሏን በሥልጠና ለማጠናከር ከደቡብ አፍሪካ እና ሩሲያ ጋር ስምምነት ተፈራረመች

በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በነበረው የብሪክስ አገራት "ዊል ፎር ፒስ 2026" (Will For Peace 2026) የባሕር ላይ ልምምድ ላይ ሲሳተፍ የነበረው የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img