Homeፖለቲካ

ፖለቲካ

ህንድ ለኢትዮጵያ የመረጃ ማዕከል ልትገነባ ነው

የመረጃ ማዕከሉ  የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  ውስጥ እንደሚቋቋም ተጠቁሟል። የህንድ ሬልቴል ኮርፖሬሽን  በኢትዮጵያ የመረጃ ማክል ለማቋቋም ውል ገብቷል። ዘገባዎቸ እንደሚያሳዩት የመረጃ ማዕከሉ ግንባታ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ...

የማእድን ኩባንያ ባለቤት የሆኑ ቱርካውዊ ቱሪስቶች በደቡብ እምራብ ኢትዮጵያ ክልል መገደላቸው ተገለፀ

በኢቢቪ ዘጋቢ ከደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ አካባቢ በሚወጡ መረጃዎች መሰረት ሁለት ቱርካውያንን ቱሪስቶች እና አሽከርካሪዎች በደረሰባቸው ጥቃት መገደላቸው ትላመንት ምሽት በክልሉ መንግስት የወጡ መረጃዎችን ጠቅሶ አጃንስ...

ኦፌኮ የአቡ ሴራ ሜጋ ኤርፖርት ፕሮጀክት  በጽኑ እቃወማለሁ አለ

የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የአቡ ሴራ ሜጋ ኤርፖርት ፕሮጀክት አስመልከቶ  “ክብርን የሚነካ ልማት፤ ልማት ሳይሆን ዝርፊያ ነው!!” ሲል መግለጫ አውጥቷል፡፡ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) በምስራቅ...

ምርጫ ቦርድ ለመራጮች እና ዕጩዎች የዲጂታል ምዝገባ ሥርዓት ይፋ አደረገ

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመጪው 7ኛው አገራዊ ምርጫ ለውድድር የሚቀርቡ ዕጩዎች እና መራጮች በዲጂታል አማራጭ መመዝገብ የሚችሉበትን የድረ-ገጽ እና የ"ምርጫዬ" መተግበሪያ ይፋ አደረገ። ቦርዱ የዲጂታል...

ኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን (AI) ብቻ የሚያስተምር ዩኒቨርሲቲ ልትገነባ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ

​ኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን (Artificial Intelligence) ብቻ የሚያስተምር ልዩ ዩኒቨርሲቲ ልትገነባ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የመንግሥት ዕቅድ ይፋ...

በኮሬ ዞን ለዘጠኝ ዓመታት ተፈናቅለው የሚገኙ ዜጎች ወደ ቀደመ መኖሪያቸው እንዲመለሱ ጠየቁ

​በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጀሎ እና ዶርባዴ ከተባሉ ቀበሌያት ተፈናቅለው የሚገኙ ነዋሪዎች፣ ወደ ቀደመ ቦታቸው ባለመመለሳቸው ለከፍተኛ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መዳረጋቸውን ገለጹ። ቁጥራቸው 12...

በትግራይ ክልል የሚካሄደው የሀገራዊ ምክክር ሂደት በዚሁ ሳምንት እንደሚጀመር ተገለጸ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል የሚከናወኑ የምክክር ሥራዎችን በያዝነው ሳምንት እንደሚጀምር አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሥራ ጊዜ ከመጠናቀቁ በፊት ዋናው ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ በመጪው ጥር...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img