Homeፖለቲካ

ፖለቲካ

የሶማሌ ክልል የአሜሪካ መንግስት ያወጣው መግለጫ የችኮላ ነው ሲል አጣጣለ

አስቸኳይ ብሎ የሶማሌ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያወጣው መግለጫ እንደገለፀው የአሜሪካ ኤምባሲ ዶሎ ዞንን በተመለከተ ያወጣው የጉዞ ማስጠንቀቂያ በአካባቢው ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ አያንጸባርቅም ብሎታል፡፡ በአዲስ...

የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የመጀመሪያው ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን  ከኃላፊነት መልቀቃቸው ተገለጸ

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX) የመጀመሪያው ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ጥላሁን እስማኤል ካሳሁን ከኃላፊነት መልቀቃቸውን ተከትሎ ወ/ሮ ዮዲት ካሳ አዲሷ ዋና ስራ አስፈፃሚ...

የባህር ላይ ጥቃት በቀጠናው እያገረሸ መጤቷል

የታንዛኒያ ባንዲራ የምታውለበልብ መርከብ በባህር ዘራፊዎች መያዙ ተሰማ የታንዛኒያ ሰንደቅ ዓላማ የምታውለበልበው "ኤምቲ አሳና" የተሰኘች የካርጎ መርከብ፣ በየመን የባህር ዳርቻ አቅራቢያ በባህር ዘራፊዎች ቁጥጥር ስር...

አሜሪካ ለኢትዮጵያ የስንዴ እና ማሽላ እርዳታ ላከች

የአሜሪካ መንግሥት ወደ 47,000 ሜትሪክ ቶን የሚጠጋ የምግብ እህል የጫነ የጭነት መርከብ ወደ ኢትዮጵያ እየተጓዘ መሆኑን አስታወቀ። በ"ሰላም ለምግብ" መርሃ ግብር የተላከው ይህ እርዳታ...

ገቢዎች ሚኒስቴር መሰብሰብ አልቻለም የተባለዉ ከ8.4 ቢሊዮን ብር በላይ የታክስ ዕዳ እንዲሰረዝ ተጠየቀ

የገቢዎች ሚኒስቴር በተለያዩ የሀገሪቱ ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች ለረጅም ዓመታት ሳይሰበሰብ የቆየና ሙሉ በሙሉ ሊሰበስብ አልቻለም የተባለዉ እና ከ8.4 ቢሊዮን ብር በላይ የሚጠጋ የታክስ ዕዳ...

የፌዴራል ዋና ኦዲተር የኦዲት ሪፖርቶችን “ቆልፎ” መጫኑ ጥያቄ አስነስቷል

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የመንግስት መስሪያቤቶችን የኦዲት ግኝት ሪፖርቶች በይፋዊ ድረገጹ ላይ መጫኑ የሚታወቅ ቢሆንም፣ የአሁኑ አሰራር አነጋጋሪ ሆኗል። ለረጅም ጊዜ ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ...

የፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌ ‹‹ብዕርና ባሩድ›› መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ

ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌ ‹‹ብዕርና ባሩድ›› መጽሐፍ በሀገር ውስጥ፣ በአውሮፓ እና በአሜሪካ ታትሞ በገበያ ላይ ውሏል፡፡ ‹‹ብዕርና ባሩድ›› መጽሐፍ፤ በሁለት ክፍሎች፣ በአምስት ምዕራፍ፣ በ 500 ገጽ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img