የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ ግዥ የሚሰጠውን ልዩ ማበረታቻ ሊያነሳ ነው

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባህላዊ ወርቅ አምራቾችን ለማበረታታትና ህገ-ወጥ የኮንትሮባንድ ንግድን ለመግታት ሲከፍል የቆየውን የዋጋ ማበረታቻ በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም ለማወቅ ተችሏል።

​ባንኩ ከአለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ በላይ ከ5 እስከ 15 በመቶ ተጨማሪ ክፍያ በመክፈል ወርቅ ሲገዛ የቆየ ቢሆንም፣ አሰራሩ በበጀትና በውጭ ምንዛሬ ገበያው ላይ ጫና በመፍጠሩ ሊቀር መሆኑ ቅዳሜ ገበያ ያገኘዉ ዶክመንት ያመለክታል።


በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ብቻ ብሔራዊ ባንኩ ለወርቅ ግዥ 375 ቢሊዮን ብር ወጪ ማድረጉ የፋይናንስ ጫናውን አሳድጎታል።SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

Popular Categories