Tag: USA

ኢራን በሆርሙዝ ስትሬት ለሚያልፉ መርከቦች የቻይናን ‘ዩዋን’ እንደ ቅድመ ሁኔታ ልታስቀምጥ ነው

የዓለምን 20 በመቶ የነዳጅ ፍላጎት የምታስተላልፈው ስልታዊዋ የሆርሙዝ የባህር ሰርጥ ላይ ኢራን አዲስ የቁጥጥር ስልት ለመዘርጋት ማቀዷ ተነገረ። እንደ ሲኤንኤን...

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ወደ ጦር ቀጠናዋ አረብ ኤመሬትስ አቀኑ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ 'ለስራ ጉብኝት' ኤመሬትስ  መግባታቸውን ተሰምቷል። ኤመሬትስ በኢራን ጦርነት ሳቢያ ተከታታይ የአየር ጥቃት እያስተናገደች ሲሆን የአየር በረራ በስፋት...

የኢራን ጦርነት የኢኮኖሚ ውድቀትን እያባባሰ ነው

ነዳጅ እና ውሀ ማጣሪያዎች እየተደበደቡ ነው። የኢራን እና እስራኤል፣ አሜሪካ ጦርነት በ10ኛ ቀኑ ወደ አዲስ ምዕራፍ ገብቷል። አሁን የሚሳኤልና ድሮኖች ድብደባ...

የነዳጅ ዋጋ መናር እና የዓለም ኢኮኖሚ ስጋት

በመካከለኛው ምስራቅ በተለይም በኢራን ላይ እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት በዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ ላይ ከፍተኛ መናወጥ አስከትሏል። በአሜሪካ በአንድ...

አሜሪካ የሆርሙዝ የባህር መስመር የንግድ እንቅስቃሴን ለመታደግ የ20 ቢሊዮን ዶላር ዋስትና አቀረበች

በመካከለኛው ምስራቅ እየተካሄደ ባለው የድሮን እና የሚሳኤል ጥቃት ምክንያት በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ ላይ የተደቀነውን የንግድ መቆም ለመፍታት፣ የትራምፕ አስተዳደር...

የአሉሚኒየም ዋጋ በመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት ምክንያት የከፍተኛ ጭማሪ አሳየ

በመካከለኛው ምስራቅ በእስራኤል፣ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት የዓለም አቀፉ የአሉሚኒየም ገበያ ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ወድቋል። በተለይም ስልታዊ...

የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የትራምፕን የታሪፍ ውሳኔ ሰረዘ፤ ቻይና ቀዳሚ ተጠቃሚ ሆናለች ተባለ

የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተላልፈውት የነበረውን "ተመጣጣኝ" (reciprocal) የታሪፍ መመሪያ ውድቅ ማድረጉን ተከትሎ፣ በዓለም አቀፍ የንግድ...

ትራምፕ ከአዲሶቹ የኢራን መሪዎች ጋር ለመነጋገር መስማማታቸውን ገለጹ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አዲሶቹ የኢራን መሪዎች የውይይት ጥያቄ ማቅረባቸውንና እሳቸውም ለመነጋገር መስማማታቸውን አስታወቁ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን የገለጹት ከአትላንቲክ ጋር ባደረጉት...

ሳዑዲ ዓረቢያ በአሜሪካና በኢራን መካከል ሊነሳ ለሚችል ግጭት የመጠባበቂያ ነዳጅ ምርቷን እየጨመረች ነው

ሳዑዲ ዓረቢያ፣ አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት ልትሰነዝር ትችላለች በሚል ስጋት የዓለም የነዳጅ አቅርቦት እንዳይስተጓጎል የነዳጅ ምርቷንና ወጪ ንግዷን ለመጨመር...

የቴክኖሎጂ ግዙፍ አካላት ከዋናው የኤሌክትሪክ መስመር ውጭ የራሳቸውን የኃይል ማመንጫዎች መገንባት ጀመሩ

በአሁኑ ወቅት የመረጃ ማዕከል አልሚዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ እየታየ ያለውን የሰው ሰራሽ አስተውሎት  እድገት ተከትሎ የሚመጣውን ከፍተኛ የኃይል ፍላጎት...

ደካማ የኢኮኖሚ ዕድገት መመዝገቡን ተከትሎ የጃፓን የን የምንዛሬ ዋጋ ዝቅ አለ

የጃፓን የኢኮኖሚ ዕድገት ከሚጠበቀው በታች መሆኑን የሚያሳዩ መረጃዎች ይፋ መደረጋቸውን ተከትሎ፣ የጃፓን የን የምንዛሬ ዋጋ ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ቅናሽ...

የአሜሪካ ዶላር መጠናከር እና የገበያ መዘግየት በዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ ላይ የ2 በመቶ ቅናሽ አስከተለ

በዓለም አቀፍ ገበያ የወርቅ ዋጋ ማክሰኞ ዕለት (የካቲት 10፤2018 ዓ.ም.) ከ2 በመቶ በላይ ቅናሽ ማሳየቱ ተገለጠ። ለዚህ የዋጋ መቀነስ...