ገበያውን ለማረጋጋት በመወጣው የግማሽ ቢሊየን ዶላር  ጨረታ  25 ባንኮች  በማካኝ አንድን ዶላር 154.81 ብር  የማሸነፊያ ዋጋ ወሰዱ፡፡

ብሄራዊ ባንክ  ባለፉት ሁለት ወረት ብቻ  6 የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ደረገ ሲሆን ሁለቱ ቀደም ሲል በየ15 ቀኑ አደርገዋለው ብሎ ካወጣው  ጨረታ ተጨማሪ የተደረጉ ናቸው፡፡

በስድስቱ ጨረታዎች በድምሩ 890 ሚሊየን ዶላር ተሸጧል፡፡

ብሄራዊ ባንክ ይህን ጨረታ የሚያደርገው የገበያውን ፍላጎት ለማርካት መሆኑን መግለፁ ይታወሳል፡፡@SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾመ

አዲስ መዋቅር አስተዋውቋል የኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

Popular Categories