በኢትዮጵያ የኤም-ፔሳ ተጠቃሚዎች በአማካይ በወር የሚያወጡት የግብይት ክፍያ 0.50 የኬንያ ሺሊንግ ብቻ መሆኑ ተገለጸ

በኢትዮጵያ የሳፋሪኮም ኤም-ፔሳ (M-Pesa) ተጠቃሚዎች በአማካይ በወር የሚያወጡት የግብይት አገልግሎት ክፍያ 0.50 የኬንያ ሺሊንግ ብቻ መሆኑ ተገለጸ።

እስከ ታህሳስ 2025 (እ.ኤ.አ) ባሉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከኤም-ፔሳ የተገኘው አጠቃላይ ገቢ 12.2 ሚሊዮን የኬንያ ሺሊንግ ሲሆን፣ ይህም በወር በአማካይ 1.4 ሚሊዮን የኬንያ ሺሊንግ ገቢ መሆኑን የባለሀብቶች ይፋዊ መግለጫ ያሳያል።

አገልግሎቱ 2.36 ሚሊዮን ንቁ ተጠቃሚዎች ቢኖሩትም፣ ደንበኞች በአብዛኛው አነስተኛ ክፍያ ለሚጠይቁ እንደ አየር ሰዓት መሙያ ላሉ አገልግሎቶች መጠቀማቸው የኩባንያውን ትርፍ ለማሳደግ ያለውን አቅም ገድቦታል ተብሏል።@SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾመ

አዲስ መዋቅር አስተዋውቋል የኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

Popular Categories