በኢቪቢ ዘጋቢ

የዳታ (የኢንተርኔት) ተደራሽነት የኢኮኖሚ ተወዳዳሪነት ቁልፍ ሆኗል፡፡ በአፍሪካ የዳታ ተደራሽነት እያደገ ሲሆን የዋጋ ጉዳይም አብሮ ይነሳል፡፡ ከሰሃራ በታች ከፍተኛ የቴሌኮም (ዴታ) ዋጋ ያለባቸው አገራት (ከ1 -3)
1. ኢኳቶርያል ጊኒ
2. ሴንት ሄሌና
3. ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ
በቀጠናው እንደ ደቡብ ሱዳን፣ ዚምባብዌ እና ዛምቢያ ያሉ ሀገራት ለኢንተርኔት አገልግሎት ከፍተኛ ዋጋ እንደሚጠይቁ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ እንደ ኢትዮጵያ፣ ጋና እና ኮሞሮስ ያሉት ደግሞ ዝቅተኛ ዋጋ ካላቸው ይመደባሉ፡፡
ባሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያ የቴሌኮም ኦፕሬተሮች የ5 በመቶ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ክፍያን ተግባራዊ ማድረግ መጀመራቸው ይታወሳል፡፡
እንዲያም ሆኖ የሁለቱ ኦፕሬተሮች የኢንተርኔት ዋጋ ንጽጽር ምን ይመስላል፡፡
ከታች ያለውን ሰንጠረዥ ይመልከቱ፡@SECO

ምንጭ፡ GSMA Intelligence እና ሌሎች


