የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግማሽ ቢሊዮን ዶላር ልዩ የውጭ ምንዛሬ ሽያጭ ጨረታ ሊያካሂድ ነው

 ነገ የሚካሄደው የግማሽ ቢሊየን ዶላር ጨረታ  አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሁለተኛው ነው።

ባንኩ ዛሬ የካቲት 13/ 2018 ባወጣው መግለጫ፤ ፍላጎት ያላቸው ባንኮች ነገ ከረፋዱ አራት ሰዓት እስከ ቀኑ ስድስት ሰዓት የጨረታ ሰነድ በማስገባት እንዲሳተፉ ጋብዟል።

ጥር 19/ 2018 በተመሳሳይ ሁኔታ በወጣው የግማሽ ቢሊየን ዶላር ልዩ የውጭ ምንዛሬ ሽያጭ ጨረታ 31 ባንኮች ተሳትፈዋል።

ይህ ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ምንዛሬ ፍላጎትን ከመሸፈን ባለፈ፣ የትይዩ/ጥቁር ገበያውን ለማዳከም አይነተኛ ሚና እንዳለው ታምኖበታል። ብሔራዊ ባንክ ከሶስት ቀናት በፊት ባካሄደው 18ኛ ዙር መደበኛ ጨረታ 70ሚሊየን ዶላር መቅረቡ ይታወሳል።@SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ተመረቀ

“ከማገዳችን በፊት ከአምስቴ በላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል!” የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያስመረቀው...

Popular Categories