በ“ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026” ፎረም የ13 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር የኢንቨስትመንት ውሎች ተፈረሙ

አራተኛው “ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026” ፎረም በተለያዩ ዋና ዋና ዘርፎችን የሚካትቱ በአጠቃላይ ከ13 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የሚገመቱ የኢንቨስትመንት ውሎች ፊርማ በመፈጸም ነው የተጠናቀው።

በፎረሙ መጨረሻ የተካሄደው የውል ፊርማ ስነ-ስርዓት በማኑፋክቸሪንግ፣ በግብርናና አግሮ-ፕሮሰሲንግ፣ በኃይል፣ በማዕድን እና በሌሎች ተመራጭ ዘርፎች የተሰሩ የኢንቨስትመንት ስምምነቶችን አካቷል።

የተፈረሙት ውሎች በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ያለውን የኢንቨስተሮች እምነት እንደሚያሳይ የተገጸ ሲሆን ለስራ ፍጠር፣ ለውጭ ምንዛሬ ገቢ እና ለቴክኖሎጂ ሽግግር ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖራቸው ተነግሯል።

በቀድሞው “ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2025” ፎረም በአጠቃላይ 1.6 ቢሊዮን ዶላር የሚገመቱ የኢንቨስትመንት ውሎች መፈረማቸው የሚታወስ ሲሆን እነዚህም ፕሮጀክቶች አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ወደ ሥራ መግባታቸው ይታወቃል።@SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾመ

አዲስ መዋቅር አስተዋውቋል የኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

Popular Categories