የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ ላይ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንዳሉት ባንኩ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ዘጠኝ ወራት 493.7 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ተቀማጭ ገንዘብ በማሰባሰብ አጠቃላይ ተቀማጩን ባለፈው በጀት ዓመት መጨረሻ ከነበረበት 1.68 ትሪሊዮን ብር ወደ 2.1 ትሪሊዮን ብር በላይ ማድረስ ተችሏል።
ባንኩ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ 3.6 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማሰባሰብ እንደቻለም ተጠቁሟል።@SECO


