በሐምሌ ወር የምግብ ዋጋ 15.7 በመቶ ጨመረ


የሐምሌ ወር 2018 ዓ.ም አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 15.3 በመቶ የተመዘገበ ሲሆን ይህም በሐምሌ 2017 ዓ.ም ከነበረው 13.7 በመቶ ጋር ሲነፃፀር ጭማሪ እንዳሳየ ቅዳሜ ገበያ ኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ዛሬ ካሰራጨው መረጃ ተመልክቷል።


በዚህም የምግብና አልኮል ያልሆኑ መጠጦች ዋጋ 15.7 በመቶ የጨመሩ ሲሆን በዋናነት አትክልት(13.6 በመቶ)፣ ስጋ(21.6 በመቶ) ፣ የወተት ተዋፅኦዎች፣ እንቁላል(18.9 በመቶ)፣ ፍራፍሬ(19.2 በመቶ)፣ ዘይት(20.34 በመቶ)ና ስኳር(39.4 በመቶ)  የምግብ ሸቀጦች ዋጋ ግሸበት አሳይተዋል፡፡


ምግብ ነክ ያልሆኑ የዋጋ ግሸበት 14.8 በመቶ የደረሰ ሲሆን ትራንስፖርት (15.6 በመቶ)፣ አልኮል መጠጦችና ትምባሆ (16.0 በመቶ)፣ በኮሙዩኒኬሸን (8.0 በመቶ) ፣ ምግብ ቤቶችና ሆቴሎች (15.6 በመቶ) እንዲሁም ሌሎች እቃዎችና አገልግሎቶች (19.3 በመቶ) ሆነው እንደተመዘገቡ አገልግሎቱ አስታውቋል።seco

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾመ

አዲስ መዋቅር አስተዋውቋል የኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

Popular Categories