ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የ81.5 ሚሊዮን ዩሮ የኢኮኖሚ ድጋፍ እና የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ በቡድን 20 የብድር ማዕቀፍ ስር ከኦፊሴላዊ አበዳሪዎች ኮሚቴ አባላት መካከል የመጀመሪያውን የሁለትዮሽ የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ከፈረንሳይ ጋር ተፈራርማለች።

ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ እና የፈረንሳይ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኤሌኖሬ ካሮይት አፅድቀውታል።

ከዕዳ ሽግሽጉ በተጨማሪ፣ ፈረንሳይ ለሁለተኛው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የሚውል 80 ሚሊዮን ዩሮ የበጀት ድጋፍ እና 1.5 ሚሊዮን ዩሮ የቴክኒክ ድጋፍ አበርክታለች። በአሁኑ ወቅት የሁለቱ ሀገራት ኢንቨስትመንት መጠን ከ600 ሚሊዮን ዩሮ በላይ መድረሱም ተገልጿል።@SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾመ

አዲስ መዋቅር አስተዋውቋል የኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

Popular Categories