ከሁለት ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ የባንኮች ፍላጎት በእጥፍ ጨመረ

በኢቢቪ ዘጋቢ

የባህረ ሰላጤው ጦርነት  ከተጀመረ በኋላ ብሔራዊ ባንክ  ባካሄደው  ልዮ ጨረታ 30 ባንኮች ሲሳተፉ 14 ባንኮች ጨረታውን ማሸነፍ ችለዋል፡፡

ዛሬ በተካሄደው ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ አማካኝ ዋጋ 159.98 በዶላር ሲሆን ይህም ከሁለት ወር በኋላ የብር የመግዛትን አቅም በ1.6 በመቶ አዳክሞታል፡፡

ባለፉት ሁለት ወራት የባህረ ሰላጤው ጦርነት መነሳት ምክንያት የውጭ ምንዛሬ ሳካሄድ ቆይቷል፡፡ በጠቅላላው 140 ሚሊየን ዶላር በመደበኛ ጨረታ የተሸጠ ሲሆን ዛሬ የተካሄደውን 4ተኛ ልዩ ጨረታ ጨምሮ 1.65 ቢሊዮን ዶላር ለባንኮች ተሸጧል፡፡

በበጀት አመቱ በአጠቃላይ  2.7 ቢሊዮን ዶላር ለባንኮች በጨረታ ቀርቦ ነበር፡፡@seco

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ተመረቀ

“ከማገዳችን በፊት ከአምስቴ በላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል!” የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያስመረቀው...

Popular Categories