ነገ የሚደረገውን 7ኛው ጠቅላላ ምርጫን ተከትሎ የሚናፈሱ ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመቆጣጠር ትኩረት መስጠቱን ቲክቶክ አስታወቀ



ቲክቶክ ሀሰተኛ መረጃን ለመከላከል ከኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድና ከሲቪክ ማህበረሰብ አባላት ጋርም በትብብር እየሰራ እንደሚገኝ ተናግሯል።

በ2025 የመጨረሻዎቹ ወራት የፕላትፎርሙን ደንብ የተፃረሩ ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ከኢትዮጵያ የተነሱ ቪድዮዎችን ማስወገዱንም ቲክቶክ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።@seco

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ተመረቀ

“ከማገዳችን በፊት ከአምስቴ በላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል!” የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያስመረቀው...

Popular Categories