Homeዜና

ዜና

አይኤምኤፍ ለኢትዮጵያ 261 ሚሊዮን ዶላር እንዲለቀቅ የባለሞያዎች ደረጃ ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ

የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) የባለሞያዎች ቡድን በአልቫሮ ፒሪስ መሪነት ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር በ3.4 ቢሊዮን ዶላር የተራዘመ የብድር ፋሲሊቲ  መርሃግብር በአራተኛው ግምገማ ላይ በባለሞያዎች...

ነዳጅ እ.ኤ.አ በ2025 40 በመቶ ያህል የዋጋ ጭማሪ አሳይቷል

ጭማሪው በቤንዚል ላይ 42 በመቶ እንዲሁም በናፍጣ ላይ ደግሞ 43 በመቶ ደርሷል፡፡ በኢትዮጵያ ነዳጅ እ.ኤ.አ በ2024 መጨረሻ ዘጠና ብር የነበረ ሲሆን በ2025 መጨረሻ ደግሞ 129...

ዳሸን ባንክ 50 ሺህ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ

 በ2ኛው የኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ኮንፈረንስ  ላይ የዳሸን ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስፋው አለሙ ባንኩ ተጨማሪ 10 ቢሊዮን ብር መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ 50 ሺህ አርሶ...

ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ከባንክ ስርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ መጀመሩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለፋይናንስ ዘርፉ ወሳኝ እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞን አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያስኬድ ያለውን ፋይዳ ዲጂታል የማንነት መረጃ ከሁሉም ባንኮች የደንበኞች ባንክ ሂሳብ...

ጀርመን 100 ሚሊዮን ዩሮ ቀጥተኛ የበጀት ድጋፍን ጨምሮ 206 ሚሊዮን ዩሮ ለኢትዮጵያ ሰጠች

የጀርመን ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የረጅም ጊዜ አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር በድምሩ 206 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለመስጠት ቃል ገብታለች። ይህ የገንዘብ ድጋፍ የተሰጠው የገንዘብ ሚኒስትሩ...

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ ሆነ !!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ አድርጓል፡፡Seco   

በአንድ አመት ውስጥ በጂታል ክፍያ ስርአት 18ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር ዝውውር መፈጸሙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

በኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ኮንፈረንስ 2.0.  ላይ ለአምስት አመት የሚቆይ (2026-30) የብሔራዊ የዲጂታል ክፍያ ስትራቴጂ በብሔራዊ ባንክ ይፋ ሆኗል። የመጀመሪያው የ2021-24 ብሄራዊ የዲጂታል ክፍያ ስትራቴጂ  ላይ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img