Homeዜና

ዜና

ከታክስ በፊት 2.6 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን የኦሮሚያ ባንክ አስታወቀ

ባንኩ ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው የባንኩ ጠቅላላ ሀብት ከ85.5 ቢሊዮን ብር በላይ የተሻገረ ሲሆን በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከነበረዉ የ26 በመቶ እድገት አሳይቷል፡፡ አጠቃላይ የባንኩ የተቀማጭ...

ኢትዮ ቴሌኮም እና ሚኒስቴሩ አምራቾችን የሚያገናኝ “ኢ-ታምርት” የተሰኘ የኢ-ኮሜርስ ፕላትፎርም አስጀመሩ

ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አምራች ኢንዱስትሪዎችን እርስ በርስ የሚያስተሳስር እና ወደ ዲጂታል ግብይት የሚያሸጋግር "ኢ-ታምርት" የተሰኘ ዘመናዊ የንግድ ለንግድ (B2B) የኢ-ኮሜርስ ፕላትፎርም ሥራ...

በቢሊዮን የሚቆጠር ትርፍ ማግኘቱን ሕብረት ኢንሹራንስ አስታወቀ

ኩባንያው እንዳስታወቀው ሰኔ 30 ቀን 2025 በተጠናቀቀው የፋይናንስ ዓመት  ሕይወት ነክ፣ ሕይወት ነክ ካልሆነው  እና ከጀነራል ታካፉል የኢንሹራንስ ዘርፎች የሰበሰበው አጠቃላይ አረቦን ብር ከ2.753...

የሩሲያ  እና ሕንድ  የንግድ ልውውጥ

ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሕንድ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ከአራት ዓመታት በኋላ አካሂደዋል። በጉብኝታቸውም የሁለቱ አገራት ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በጉልህ ተመክሮባቸዋል፡፡ ፑቲን ከሕንድ ጋር ያለንን የንግድ ልውውጥ 100 ቢሊየን...

ካምቴል እና ኢትዮ ቴሌኮም በካሜሩን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማፋጠን የሚያስችል ውል አሰሩ የካሜሩን ቴሌኮሙኒኬሽን (ካምቴል) የካሜሩንን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠን ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የኮንትራት ስምምነት በካሜሮን -ያውንዴ...

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለደቡብ ሱዳን–ኢትዮጵያ-ጅቡቲ ምዕራፍ 2 የትራንስፖርት ኮሪደር 214.4 ሚሊዮን ዶላር አፀደቀ

ከአፍሪካ ልማት ባንክ ቡድን የተቀናሽ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ልዩ አቅርቦት የገንዘብ ድጋፍ ለኢትዮጵያ 181.5 ሚሊዮን ዶላር፣ ለጅቡቲ 29.71 ሚሊዮን ዶላር እና ለደቡብ ሱዳን 1.96 ሚሊዮን...

ለውጭ ገበያ ከቀረበው የኤሌክትሪክ ሀይል ከ46 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

ባለፉት አራት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበው የኤሌክትሪክ ሀይል ከ46 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img