Homeዜና

ዜና

ዘመን ባንክ የ85 ሚሊዮን ዶላር የንግድ ፋይናንስ ፋሲሊቲ ማግኘቱን አስታወቀ

ዘመን ባንክ ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያሳየው አጋሮቹ ከሆኑት ከአፍሪካ ኤክስፖርትና ኢምፖርት ባንክ (Afreximbank) እና ከትሬድና ዴቨሎፕመንት ባንክ (TDB) በድምሩ 85 ሚሊዮን ዶላር የንግድ ፋይናንስ...

በኢትዮጵያ የፋይናንስ ኦዲት ዘርፍ ትኩረት አልተሰጠውም ተባለ

በኢትዮጵያ የፋይናንስ ኦዲት ዘርፍ ትኩረት አልተሰጠውም ተባለ በሀገሪቱ 230 ብቻ የተመሰከረላቸው ሂሳብ አዋቂዎች እንዳሉ ተጠቁሟል በኢትዮጵያ የአካውንቲንግና ኦዲቲንግ ቦርድ የተመሰከረል የሂሳብ አዋቂ የሆኑት አቶ  ጥላሁን ግርማ...

በመላ አገሪቱ ነጻ፣ ፍትሐዊና ሰላማዊ ምርጫ ለማካሄድ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ አስቻይ ሁኔታ የለም ሲል የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ከሰሰ

ፓርቲው እንዳይሰረዝ በ6ኛ ዙር አጠቃላይ ምርጫ በአዲስ አበባ ሊሳተፍ እንደሚችል አስታወውቋል የፓርቲው  ማዕከላዊ ኮሚቴ  አስቸኳይ ስብሰባ በማድረግ በ7ኛ ዙር የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ላይ መሳተፉን በተመለከተ...

ዳሸን ባንክ ለ15ኛ ጊዜ የ“ዘ ባንከር” ሽልማትን አሸነፈ

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያ በማስተዋወቅ የዲጂታል ባንክ አገልግሎትን አንድ እርምጃ ያራመደው ዳሸን ባንክ ለ15ኛ ጊዜ የ“ዘ ባንከር” ሽልማትን...

የገቢዎች ሠራተኞች ቪዲዮ ካሜራ የተገጠመበት ዩኒፎርም ሊለብሱ ነው

ግብር ከፋዮችን የመከታተልና የመቆጣጠር ኃላፊነት የተሰጣቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሠራተኞች፣ ከኅዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ካሜራ የተገጠመበት ዩኒፎርም ለብሰው እንደሚሰማሩ...

“ከ4 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ማስመዝገብ ተችሏል” የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

በባለሃብቶች ይነሱ ለነበሩ ጥያቄዎች ተግባራዊ ምላሽ በመሰጠቱ የኢንቨስትመንት ፍሰቱ እንዲጨምር ማስቻሉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል። በሂደት ከተመለሱ ጥያቄዎች መካከል 14 ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ወደ ልዩ የኢኮኖሚ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባካሄደው የውጪ ምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካን ዶላር ብር 154.3993 ተሸጠ

ዛሬ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው 11ኛዉ ዙር የውጪ ምንዛሪ ጨረታ 50 ሚሊዮን ዶላር ለሽያጭ የቀረበ ሲሆን አንድ የአሜሪካን ዶላር በአማካይ ብር 154.3993...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img