Homeዜና

ዜና

በቅርቡ ወደ ባንክ ያደገው ስኬት ባንክ ትርፍ ቅናሽ አሳየ

በኢቢቪ ሪፖርተር የቀድሞው አዲስ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ወደ ባንክ ካደገ ካለፈው አመት ወዲህ ከፍተኛ እድገት እያስመዘገበ ቢሆንም ያለፈው አመት ትርፉ ከቀዳሚው አመት አንጻር ቅናሽ...

ጥገና ላይ የሰነበተው ወንጂ ስኳር ፋብሪካ ስኳር የማምረት ሥራውን ይጀምራል ተባለ

የክረምት ወቅት ጥገና ሲደረግለት የሰነበተው ወንጂ ስኳር ፋብሪካ ከሕዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሸንኮራ አገዳ በመፍጨት ስኳር የማምረት ሥራውን ይጀምራል። ሸንኮራ አገዳ ወደ ፋብሪካው...

የአማራ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 655 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ

የባንኩ ባለአክስዮኖች 4ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) እንደገለጹት ባንኩ በ2017በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 655 ሚሊዮን...

በማንኛውም ሲም ካርድ የሚሰራ M-PESA ለሁሉም የተባለ መተግበሪያ ይፋ ማድረጉን ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አስታወቀ

አዲሱ M-PESA ለሁሉም መተግበሪያ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎትን በቀላሉ ለማቅረብ የሚያስችል እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ደንበኞች መተግበሪያውን ከፕሌይ ስቶር እና አፕ ስቶር በቀላሉ በማውረድ፣ በማንኛውም ስልክ...

ማእከላዊ ባንክ ዶላር በወቅቱ የማያስገቡ ላይ እርምጃ እወስዳለው አለ

ጉዳዩ ከክፍያ ስርአት ጋር የሚገናኝ ነው በቶሎ ይታረም ሲሉ ባለሞያዎች አሳስበዋል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ (ኢብባ) ሸቀጥ ልከው የውጭ ምንዛሬውን በወቅቱ የማያስገቡ ነጋዴዎችን እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ፡፡...

ሱዳን ለኢትዮጵያ የምትከፍለውን የኤሌክትሪክ ኃይል ዕዳ ክፍያ አቋረጠች

እዳው ከ90 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሆነ የኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል ከ90 ሚሊዮን ዶላር በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል እዳ ያለባት እና በእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ የምትገኘው ሱዳን፤ በአንድ...

“1 ነጥብ 4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የቡና ምርት ለመሰብሰብ አቅጃለሁ” የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን

የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታጋይ ኑሩ እንደገለጹት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የቀይ ቡና ለቀማ ተጀምሯል። አርሶ አደሩ ከለቀማ ጀምሮ እንዴት ማዘጋጀት እና ማጠራቀም እንዳለበት ግንዛቤ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img