Homeዜና

ዜና

ከ2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ መጠን የያዙ መዛግብትን በማከራከር ውሳኔ መስጠቱን የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን አስታወቀ

የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በ2018 መጀት አመት ባሳለፉት ሶስት ወራት ውሳኔ ሳያገኙ ከ2017 በጀት ዓመት የዞሩ 469 እንዲሁም አዲስ የተከፈቱ 240 በጥቅሉ 709 የይግባኝ...

የማዕድን ምርቶችን በአየር ትራንስፖርት ማጓጓዝ ላይ ገደብ ተጣለ

የማዕድን ሚኒስቴር ሕገወጥ የማዕድን ንግድንና ኮንትሮባንድን ለመግታት በሚል፣ ከክልሎች ወደ መሀል አገር የሚመጣ ማዕድን በአውሮፕላን መጓጓዝ ላይ ገደብ መጣሉን አስታውቋል። ይህ እርምጃ የተወሰደው ማዕድኑ አቅጣጫ...

ኢትስዊችና ማስተርካርድ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የክፍያ አቅሞችን ለማስፋት ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትስዊች (EthSwitch) እና ማስተርካርድ (Mastercard) በኢትዮጵያ ውስጥ ዓለም አቀፍ የክፍያ አቅሞችን ለማስፋት የሚያስችል ስትራቴጂካዊ ስምምነት መፈራረማቸው ተገለጸ። በመድረኩ ላይ የኢትስዊች ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ይለበስ...

የምራቅ አፍሪካ የሕግ ማኅበረሰብ 30ኛ ዓመት የምስረታና ዓመታዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ - የምሥራቅ አፍሪካ የሕግ ማኅበረሰብ 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና ዓመታዊ ኮንፈረንስ ከህዳር 17 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ...

ባለፉት ሦሥት ወራት ከ961 ሚሊየን ዶላር በላይ በውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ ቻሉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የ2018 በጀት አመት የሶስት ወር አፈፃፀሙን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው በሩብ ዓመቱ ከ961 ሚሊየን ዶላር በላይ በውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ ተችሏል፡፡...

የአርባ ምንጭ የአዞ እርባታ ማህበር ከጀርመን ካምፓኒ ጋር የውል ስምምነት መፈረሙን እና ለአገር ውስጥ ባለሀብት 500 አዞዎችን ለመሸጥ መዋዋሉን አስታወቀ

የአርባ ምንጭ የአዞ እርባታ ማህበር የአዞ ቆዳና ሥጋን ለዓለም አቀፍ ገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሪ ለማስገኘት የሚያስችለውን ታሪካዊ እርምጃ መውሰዱ ተገለጸ። ማህበሩ በቅርቡ ከጀርመን ካምፓኒ ጋር...

ስታንዳርድ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር እና አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

ስታንዳርድ ኢንሹራንስ አ.ማ የጠቅላላ እና የሕይወት ኢንሹራንስ ዘርፎችን በማካተት ካፒታሉን h305 ሚሊዮን ብር በላይ በማድረስ በብሔራዊ ባንክ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ ኢንሹራንስ ተቋም ነው። አዋጭ የገንዘብ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img