Homeዜና

ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ያስገነባውን የጋራ የመኖሪያ ቤቶች አስመረቀ

ከተማ አስተዳደሩ ለባንኩ ያስረከበው 1ሺህ 287 የመኖሪያ ቤቶች ነው የከተማው ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንዳስታወቁት የከተማ አስተዳደሩ የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ ባለፉት የለውጥ ዓመታት ከ...

አሐዱ ባንክ በተጠናቀቀው ሂሳብ ዓመት ከ 399 ሚሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ማስመዝገብን አስታወቀ

አሐዱ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከግብር በኃላ ከ 399 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አስታውቋል። ባንኩ በዚሁ 2017 በጀት ዓመት 3.22 ቢሊዮን ብር አዲስ ተቀማጭ...

የአርባ ምንጭ የአዞ እርባታ ማህበር ከጀርመን ካምፓኒ ጋር የውል ስምምነት መፈረሙን እና ለአገር ውስጥ ባለሀብት 500 አዞዎችን ለመሸጥ መዋዋሉን አስታወቀ የአርባ ምንጭ የአዞ እርባታ ማህበር...

ቡና ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን 5.06 ቢሊየን ብር በማድረስ ቀሪውን 1.43 ቢሊየን ብር በዚህ ዓመት ለማሟላት በእንቅስቃሴ ላይ መሆኑን ገለጸ

ቡና ባንክ አ.ማ. በ2017 የሒሳብ ዓመት ባስመዘገበው ጠንካራ የሥራ አፈጻጸም አማካይነት የካፒታል ማሳደግ ግቡን ሊያሳካ መቃረቡን አስታወቀ። ባንኩ ባወጣው ሪፖርት መሠረት፣ አ.ኤ.አ. ጥቅምት 27...

በጋንቤላ ክልል ለታራሚዎች ለምግብ በቀን 75 ብር ብቻ በመሰጠቱ ታራሚዎችን ለችግር መዳረጋቸው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ

ኢሰመኮ በጋምቤላ ክልል ያለውን አጠቃላይ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ በተመለከተ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጋምቤላ ከተማ ውይይት ያካሄድኩት በክልሉ የሰብአዊ መብቶች...

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ለአዋሸ ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ አክሲዮን ማህብር ፈቃድ ሰጠ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ለአዋሽ ካፒታል አ.ማ. የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል። በዚህም ድርጅቱ በባንክ ቡድን ውስጥ በሆነ የኢንቨስትመንት ባንክ ዘርፍ እንዲሠራ ያስችለዋል። በተጨማሪም...

የኢትዮጵያ የቡና ወጪ ንግድ በሶስት ወራት 762.75 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አስገኘ

ኢትዮጵያ በ2018 በጀት ዓመት መጀመሪያ በሦስት ወራት ውስጥ ከቡና ወጪ ንግድ 762 ነጥብ 75 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ። ይህ አፈጻጸም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img