Homeዜና

ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለውጭ ምንዛሪ ጨረታዎች 420 ሚሊዮን ዶላር መደበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከታህሣሥ ወር መጨረሻ ጀምሮ እስከ መጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ድረስ ለሚካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ 420 ሚሊዮን ዶላር መመደቡን ገለፀ። ባንኩ ባወጣው መግለጫ...

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ባንክ ጋር የ5 ዓመት ስምምነት ተፈራረመ

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በኃይሌ ግራንድ ሆቴል በድምቀት አከበረ፤ በዓሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣...

የጂፒኢ ቦርድ ኤርሚያስ እሸቱን የሳፋሪኮም ቴሌኮሙኒኬሽን ኢትዮጵያ የቦርድ ሊቀመንበር አድርጎ ሾመ

የግሎባል ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ (ጂፒኢ) ቦርድ አቶ ኤርሚያስ እሸቱን ከሕዳር 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሳፋሪኮም ቴሌኮሙኒኬሽን ኢትዮጵያ አድቫይዘሪ ቦርድ ሊቀመንበር አድርጎ መሾሙን አስታውቋል። ሹመቱ...

ኢትዮ ቴሌኮም ከአዋሽ ባንክ ጋር በመቀናጀት “ጥላ” የተሰኘ የፋይናንስ አገልግሎት አስጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም ዋናራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ እንዳስታወቁት ጥላ የፋይናንስ አገልግሎት በቴሌ ብር አማካኝነት ያለዋስትና ብድር፣ በረጅም ጊዜ የክፍያ አማራጭ የስማርት ስልክ ባለቤት መሆን ያስችላል። በጥላ...

ሩሲያ ሁለት ትላልቅ የከበሩ አልማዞች ማግኘቷን አስታወቀች

55.96 እና 135.75 ካራት የሚመዝኑት እነዚህ አልማዞች፣ በዚህ ዓመት በአርካንግልስክ ክልል ከተመረቱት ትላልቅ የከበሩ ድንጋዮች በቅደም ተከተል ሦስተኛውና አራተኛው መሆናቸውን የክልሉ ገዥ አሌክሳንደር ትሲቡልስኪ...

408 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ለከፍተኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ቀረበ

በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት 408 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ለከፍተኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ማቅረቡን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ...

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ለአዋሸ ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ አክሲዮን ማህብር ፈቃድ ሰጠ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ለአዋሽ ካፒታል አ.ማ. የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል። በዚህም ድርጅቱ በባንክ ቡድን ውስጥ በሆነ የኢንቨስትመንት ባንክ ዘርፍ እንዲሠራ ያስችለዋል። በተጨማሪም...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img