Homeዜና

ዜና

“የክብር ዶክትሬት ማዕረግ የሚያገኙ ሰዎች ዶክተር ወይንም የክብር ዶክተር በሚል መጠሪያነት መጠቀም አይቻሉም” ትምህርት ሚኒስቴር

የህዝብ ተወካዮች የሰው ሃብት ልማት ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የትምህርት ዘርፉን የ1ኛ ሩብ ዓመት ሥራ አፈፃፀም በተመለከተበት ወቅት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ...

የውሃ ልማት ፈንድ 23.1 ቢሊየን ብር አሰባስቦ ለ133 ከተሞች ተደራሽ አደረገ​

የዉሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የውሃ ልማት ፈንድ ከተቋቋመ ጀምሮ ባለው ሂደት ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማትና የልማት አካላት 23.1 ቢሊየን ብር ሀብት ማሰባሰቡን ገለጸ። ይህ የተሰበሰበው ገንዘብ በጠቅላላው...

የግብርና ኢንቨስትመንት እና ፈተናው

በግብርና ኢንቨስትመንት የተሰማሩ አነስተኛ ምርትን በማምረት ወደ ውጪ በመላክ የውጪ ምንዛሬ ማግኛ አድርገውት እንደነበር ተገለጸ በግብርና ኢንቨስትመንት ስም ከተወሰደው 2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ሄክታር...

ዓባይ ባንክ 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር አተረፍኩ አለ

ዓባይ ባንክ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በማትረፍ በታሪኩ ከፍተኛ የሆነ ስኬት ማስመዝገቡን አስታውቋል። የባንኩ የባለአክስዮኖች 16ኛ መደበኛ እና 8ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ...

ለኤሌክትሪክ ባስ አገልግሎት ፈጣን መንገድ ሊገነባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ ለኤሌክትሪክ ባስ አገልግሎት የሚውል ፈጣን መንገድ ሊገነባእንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ነው የገለጸው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር...

የፕሬዝደንት ትረምፕ ትእዛዝን ተከትሎ አሜሪካ የሶልዲ ህትመትን አቋርጣለች

ሶልዲ/ አንድ ሳንቲም ለመቅረጽ ወይም ለማተም የሚወጣውን ከፍተኛ ወጪ ለመከላከል ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ያሳለፉትን ውሳኔ ተከትሎ አዳዲስ ሳንቲሞች መቀረፅ መቆሙ ትላንት በይፋ ተነግሯል፡፡ በዚህም መሰረት...

የኢትዮጵያ የከተማነት ምጣኔ በ5.4% እያደገ መሆኑ ተገለጸ

የኢትዮጵያ የከተማነት ምጣኔ በ5.4% እያደገ መሆኑ ተገለጸ የኢትዮጵያ የከተማነት (ከተሞችን የመቀላቀል) ምጣኔ በ5 ነጥብ 4 በመቶ እያደገ እንደሚገኝ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህን...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img