Homeዜና

ዜና

ገዳ ባንክ በ2017 በጀት ዓመት የ208% የትርፍ ዕድገት ማስመዝገቡን አስታወቀ

ገዳ ባንክ በቅርቡ ባካሄደው 4ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤው ላይ ባሳወቀው መሠረት፣ በ2017 በጀት ዓመት ከግብር በፊት 448 ሚሊዮን ብር ትርፍ በማግኘት ካለፈው ዓመት ጋር...

የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን ገቢን ለማሳደግ ቴክኖሎጂን መጠቀም እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተሰጣቸው

​የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገቢዎች ሚኒስቴርን እና የጉምሩክ ኮሚሽንን የ2018 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ከገመገመ በኋላ፣ ገቢ አሰባሰባቸውን ለማሻሻል...

ኤርትራ ለመውጣት የወሰነችው ‘ምንም ውይይት ወይም የለውጥ ሀሳብ ሳታቀርብ ነው’ ሲል ኢጋድ ወቀሰ

የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ፤ የኤርትራ መንግሥት ከድርጅቱ የመውጣት ውሳኔ ያሳለፈው “ተጨባጭ ሃሳቦች ወይም በአይነተኛ ተቋማዊ ወይም የፖሊሲ ማሻሻያዎች ዙሪያ ተሳትፎ” ሳያቀርብ መሆኑን...

የአማራ ባንክ በ2018 መጀመሪያ አምስት ወራት 1 ነጥብ 15 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ

የአማራ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ አምስት ወራት  (ከሐምሌ 1 እስከ ህዳር 30 ቀን 2018) በዋና ዋና የፋይናንስ አፈጻጸም ቁልፍ የስራ መስኮች ላይ ጠንካራና...

በቡና ልማት ላይ የሕፃናት ጉልበት ብዝበዛን ለመቀነስ የሚያስችል ስትራቴጂ ይፋ ማድረጉን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ

ባለስልጣኑ በኢትዮጵያ ቡና ዘርፍ የሚስተዋለውን የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ በቡና እሴት ሰንሰለት ውስጥ የሚመለከተውን አዲሱን የአምስት አመት የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ ስትራቴጂ አስጀምሯል፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር...

በስርቆትና ውድመት የተነሳ በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ ከ114 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።

የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት እና የኃይል ስርቆት ላይ የደረሰበትን ጉዳት አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።  ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አንዋር አብራር፤...

የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር የቀድሞ ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ በተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው በ13 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ

የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ባቀረበው ክስ በኮሚሽኑ የተረጂዎችን ቁጥር በማጋነን የተለያዩ የእርዳታ ዓይነቶችን ከመጋዘን ወጪ በማድረግ ለተረጂዎች ሳይደርስ ተሽጦ ለግል ጥቅም...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img