Homeዜና

ዜና

የነዳጅ ዋጋን የሚቀንሰውን የባቡር ትራንስፖርት ለማስጀመር የፋይናንስና ወጪ አወቃቀር ድርድር መካሄዱ ተሰማ

የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የጂቡቲ መንግሥት እና የኤሚሬትስ ናሽናል ኦይል ካምፓኒ ከፍተኛ ባለሥልጣናት አዲስ አበባ ላይ ባደረጉት ስብሰባ፣ ነዳጅን በባቡር መስመር የማጓጓዝ አገልግሎት ዳግም ለማስጀመር በሚያስፈልጉ...

የሁሉም የስፖርት ውድድር  ውርርድ ድርጅቶች ፈቃድ መሰረዙን የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አስታወቀ

በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ፈቃድ ተሰጥቷቸው ሲሰሩ የቆዩ የሁሉም የስፖርት ውድድር ውርርድ ድርጅቶች የሥራ ፈቃድ መሰረዙን የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ ገልጿል፡፡ በመንግሥት በተሰጡ መመሪያዎች...

ሆቴሎች በዶላር ስለሚሰሩ የኢኮኖሚ ማሻሻያው እንደጠቀማቸው የሚድሮክ ዋና ስራ አስደፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ገለፁ።

በዚህም ሸራተን ለመጀመሪያ ጊዜ አትርፏል  ያሉት ስራ አስፈፃሚው። በዚህ የተነሳ ሆቴል ላይ ኢንቨስት ለማድረግ ተነሳስተናል ሲሉ ቅዳሜ እለት የኮፕ 32 ዝግጅትን አስመልክቶ በተጠራ መድረክ...

ሚስጥራዊው የዝናብ ስርዓት በምስራቅ አፍሪካ ለዘመናት ለዘለቀው ድርቅና እርጥበት መንስኤ ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ

ተመራማሪዎች ባለፈው ምዕተ ዓመት በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ለአስርት ዓመታት የሚቆዩ ደረቅ እና እርጥብ ወቅቶች መንስኤ ሊሆን የሚችል ሚስጥራዊ የዝናብ ስርዓት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል። ይህ ግኝት በዓለም...

ዘምዘም ባንክ ከታክስ በፊት 1.23 ቢሊዮን ብር በማትረፍ ወደ ትርፍ ክፍፍል ተሸጋገረ

ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በመስጠት ቀዳሚው የሆነው ዘምዘም ባንክ አክሲዮን ማኅበር፣ ታኅሣሥ 05/2018 ዓ.ም ባካሄደው 5ኛ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ...

በተመድ የሎጂስቲክስ ማዕከል ላይ በደረሰ የድሮን ጥቃት 6 ሰላም አስከባሪዎች ተገደሉ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በሱዳን ደቡብ ኮርዶፋን ግዛት ውስጥ በሚገኝ የሎጂስቲክስ ማዕከሉ ላይ በትናንትናው ዕለት በደረሰ የድሮን ጥቃት 6 ሰላም አስከባሪዎች መሞታቸውን እና 8...

በኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች መካከል ያለው የዶላር መግዣ ዋጋ ልዩነት እስከ 15 ብር ከፍ አለ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማኅበር ባወጣው አዲስ ሪፖርት መሠረት፣ አገሪቱ ወደ ገበያ ተኮር የምንዛሪ ተመን ሥርዓት ከተሸጋገረች ከአንድ ዓመት በኋላ፣ የሀገር ውስጥ የውጭ ምንዛሪ ገበያ በአስደንጋጭ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img