Homeዜና

ዜና

“የአገር ውስጥ በረራ አቋርጫለሁ” የኢትዮጵያ አየር መንገድ

"በአገር ውስጥ ለበረራ አመቺ ያልሆነ የአየር ፀባይ አጋጥሞኛል" ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድአስታውቋል፡፡ አየር ንገዱ ባወጣው መግለጫ የሚቲዎሮሎጂ መረጃ እንደሚያሳየው ይህ የአየር ፀባይ ለተወሰኑ ቀናት የሚቀጥል...

የኢትዮጵያ እና የህንድ የሁለትዮሽ ግንኙነት

ኢትዮጵያ እና ህንድ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ዘርፍ ግንኙነት ያላቸው አገራት ናቸው፡፡መረጃዎች እንደሚያሳዩት ኢትዮጵያና ሕንድ የንግድ ትስስር ከፈጠሩ ከ2000 ዓመታት በላይ አስቆጥረዋል።የኢትዮጵያ...

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ከብሄራዊ ባንክ አመላካች ዋጋው ቅናሽ አሳይቶ ተጠናቋል

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በየ15 ቀኑ ማድረግ በጀመረው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ የዛሬ 12ኛ ዙር ከቀደመው ዋጋ ምንም የሚባል ለውጥ እንዳላሳየ ታወቀ፡፡ በእለቱ ውጤታማ የተባለው አማካኝ...

1.5 ሚሊዮን ዓመታት እንደሚደርስ የተገመተ በጎና መካነ ቅርስ ስፍራ የራስ ቅልና ፊት ተገኘ

በስፒን የሰው ዘር አመጣጥ ማዕከል ከፍተኛ ተመራማሪና ሳይንቲስት ስለሺ ሰማው (ዶ/ር)   ግኝቱን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ሆሞ ኢሬክተስ በመባል በሚታወቀው የቅድመ ሰው ዝርያ ጭንቅላትና ፊት ...

ሶማሌላንድ በቀጣይ ሁለት አመት የነዳጅ ቁፋሮ እንደምትጀምር አስታወቀች

የሶማሌላንድ ፕሬዝደንት አብዱራሂም ኢሮ ሰኞ ዕለት በሃርጌሳ በተከፈተው የማእድን አውደ ርዕይ ላይ በተገኙበት ወቅት እንደተናገሩት አገሪቱ ቢበዛ እኤአ በ2027 የነዳጅ ማውጣት ቁፋሮ ትጀምራለች፡፡ መሰረቱን ለንደን...

የፓንዳ ዲፕሎማሲ

በፓንዳ ዲፕሎማሲ የምትታወቀው ቻይና ለጃፓን ያዋሰቻትን ፓንዳዎች ተመልሳ ልትቀበል ነው፡፡ ሁለቱ አገራት እኤአ በ1972 የዲፕሎማሲ ግንኙነታቸውን ካሻሻሉ ወዲህ ቻይና ፓንዳዎችን በውሰት ለጃፓን እንስሳት ማቆያ/ዙ...

የሩስያው መጠጥ አምራች ትራምፕን የምርቱ የንግድ ምልክት ለማድረግ ፍቃድ መጠየቁ ተገለፀ፡፡

ከምእራብ አገራት በተለየ የሩስያ ዩክሬን ግጭት በሰላም እንዲቋጭ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ የሚገኙት የአሜሪካው መሪ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በስማቸው የቮድካ መጠጥ ለማውጣት የሩስያው ሩ ዓይቲ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img