Homeዜና

ዜና

ህንድ ለኢትዮጵያ የመረጃ ማዕከል ልትገነባ ነው

የመረጃ ማዕከሉ  የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  ውስጥ እንደሚቋቋም ተጠቁሟል። የህንድ ሬልቴል ኮርፖሬሽን  በኢትዮጵያ የመረጃ ማክል ለማቋቋም ውል ገብቷል። ዘገባዎቸ እንደሚያሳዩት የመረጃ ማዕከሉ ግንባታ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ...

የብር ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ ለምን አሻቀበ

በኢቢቪ ዘጋቢ የጥሬ ብር ዋጋ ባለፉት ሁለት ቀናት በተከታታይ ለፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አሳይቷል። በዛሬው የአለም ገበያ አንድ ወቄት ብር 89 ዶላር በመሸጥ አዲስ ሪከርድ ነው ያስመዘገበው። ባለፉት...

የማእድን ኩባንያ ባለቤት የሆኑ ቱርካውዊ ቱሪስቶች በደቡብ እምራብ ኢትዮጵያ ክልል መገደላቸው ተገለፀ

በኢቢቪ ዘጋቢ ከደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ አካባቢ በሚወጡ መረጃዎች መሰረት ሁለት ቱርካውያንን ቱሪስቶች እና አሽከርካሪዎች በደረሰባቸው ጥቃት መገደላቸው ትላመንት ምሽት በክልሉ መንግስት የወጡ መረጃዎችን ጠቅሶ አጃንስ...

ከኢትዮጵያ ስያሜ ጋር የተያያዘ የድመት ዝርያ እንዳለ ያውቃሉ!

በኢቢቪ ዘጋቢ በአለም ላይ በድመት ወዳጆች ምልከታ፤ በመጠን፣ በቁመት፣ በፀጉር ወይ በከለር አለያ በሌላ መስፈርት ከ45 እስከ 70 የሚጠጉ የድመት ዝርያዎች አሉ። ከነዚህ መካከል ጨዋታ ወዳድዋ...

የዶላር መጠባበቂያ ግልጋሎት በከፍተኛ መጠን እየወረደ ነው

በኢቢቪ ዘጋቢ በቅርቡ እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የአገራት ዶላር በመጠባበቂ ገንዘብ የመያዝ ሁኔታ በ20 አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ቅናሽ ታይቶበታል። እኤአ ከ1990ዎቹ አጋማሽ ወዲህ የዶላር የመጠባበቂያ...

አዳማ፣ ባህርዳር እና ጎንደር ከተሞችን ጨምሮ 8 ከተሞች የዲጂታል አድራሻ ባለቤት ሆኑ

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት በበጀት ዓመቱ ወደ አገልግሎት እንዲገቡ ካቀዳቸው ከተሞች መካከል ስምንቱ የዲጂታል አድራሻ ሥርዓትን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ማድረጋቸውን ገለጸ። ​ቅዳሜ ገበያ...

ሳፋሪኮም የታሪፍ ማሻሻያ እንዲደረግ ለኢትዮ ቴሌኮም ይፋዊ ጥያቄ ማቅረቡ ተሰማ

በኢቢቪ ዘጋቢ ተጨማሪ የቴሌኮም ኩባንያ በመሆን ወደ ኢትዮጵያ የገባው ሳፋሪኮም ከመነሻውም በአገሪቱ የሚሰራበት ታሪፍ እንደማያዋጣው ሲገልፅ መቆየቱ የሚታወስ ነው። ሆኖም ፍሬህይወት ታምሩ የሚመሩት ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img