Homeዜና

ዜና

ዝቅተኛ ተሳታፊ የታየበት የመሬት ጨረታ ከፍተኛ ገንዘብ ቀረበበት

ለሚኩራ የሚገኝ 500 ካሬ ሜትር መሬት 6.5 ሚሊየን ብር ተሸጧል በኢቢቪ ዘጋቢ ባሳለፍነው ሳምንት በተደረገ የ8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጨረታ ያቀረበው...

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ባለፉት ስድስት ወራት 13 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ ሲል አስታወቀ

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት  የስድስት ወራት ስራ አፈጻጸም በገመገመበት መድረክ  ላይ እንደተገለጸው ባለፈው በጀት ዓመት ዓመቱን ሙሉ ከሰራዉ አረቦን በግማሽ ቢሊየን የበለጠ አረቦን በ6 ወራት...

ኢትዮጵያ ባሕር ኃይሏን በሥልጠና ለማጠናከር ከደቡብ አፍሪካ እና ሩሲያ ጋር ስምምነት ተፈራረመች

በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በነበረው የብሪክስ አገራት "ዊል ፎር ፒስ 2026" (Will For Peace 2026) የባሕር ላይ ልምምድ ላይ ሲሳተፍ የነበረው የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል...

ኢትዮጵያ ከማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ ነፃ መሆኗ በይፋ ተበሰረ

ኢትዮጵያ ከማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ ነፃ መሆኗ በይፋ ተበሰረ በኢትዮጵያ ተከስቶ የነበረው የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉን መንግሥት ዛሬ በይፋ አስታውቋል።  በዓለም ጤና...

ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች የጉምሩክ ዋጋን እንደ አመላካች ዋጋ እንዲጠቀሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች የብድር ሰነድ (Letters of Credit) ይሁን ሌላ ክፍያ መንገድ ሲፈቅዱ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተመንን እንደ አመላካች ዋጋ እንዲጠቀሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ...

ከ2.6 ሚሊዮን ዓመታት በፊት ይኖር የነበረ “ፓራንትሮፐስ” የተባለ የቅድመ ሠው ዝርያ ተገኘ 

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ከ2.6 ሚሊዮን ዓመታት በፊት ይኖር የነበረ "ፓራንትሮፐስ" የተባለ የቅድመ ሠው ዝርያ  በአፋር ክልል ሚሊ-ሎጊያ በተባለ የፓሊዮአንትሮፖሎጂ መካነ ቅርስ ስፍራ ማግኘቱን ይፋ...

በአለም አቀፍ ታዋቂ የፈርኔቸር አቅራቢ አሽሊ ኩባንያ በአራዳ ሞል  የፈርኔቸር ውጤቶችን ማቅረብ  የሚያስችለውን ውል ተፈራረመ

በኢትዮጵያ ከዩስራ ሆምስ ፈርኔቸር ጋር በመተባበር በዓለም ላይ ግንባር ቀደም የቤት ዕቃዎች አምራች የሆነው አሽሊ ኩባንያ በአዲስ አበባ በሚገኘው የአራዳ ሞል ላይ ምርቶቹን ለማቅረብ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img