Homeዜና

ዜና

ዛሬ በተደረገው የምንዛሬ ጨረታ ብር የ1.2 በመቶ ጥንካሬ አገኘ

-የባንኮች ፍላጎትም ቀንሷል በኢቢቪ ዘጋቢ ብሔራዊ ባንክ ከመደበኛው በተጨማሪ ዛሬ ባከናወነው የውጪ ምንዛሪ ጨረታ 500 ሚሊዮን ዶላር ለመሸጥ ቢያቀርብም የባንኮች ፍላጎት ዝቅተኛ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ የባንኮች የውጭ ፍላጎት...

በዳሸን ባንክ “ዱቤ አለ”

ዳሸን ባንክ ዘመናዊ የዱቤ ግብይትን ባስተዋወቀበት የ"ዱቤ አለ" አገልግሎት ከ2.4 ቢሊዮን ብር በላይ አበደረ ዳሸን ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ የተለያዩ ምርትና አገልግሎት አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግማሽ ቢሊዮን ዶላር ልዩ የውጭ ምንዛሬ ሽያጭ ጨረታ ሊያካሂድ ነው

 ነገ የሚካሄደው የግማሽ ቢሊየን ዶላር ጨረታ  አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሁለተኛው ነው። ባንኩ ዛሬ የካቲት 13/ 2018 ባወጣው መግለጫ፤ ፍላጎት ያላቸው ባንኮች ነገ ከረፋዱ...

በዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ የትምህርት ማስረጃዎች እንዲፈተሹ ተወሰነ

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በሁሉም የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ የአካዳሚክ፣ የምርምር እና የአስተዳደር ሰራተኞች የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫና የአቻ ግመታ ማስገዳጅ መሆኑን አሳውቋል።  ባለሥልጣኑ...

ከ940 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነቡ  የፀሃይ ኃይል ፕሮጀክቶች ተመረቁ

ቅዳሜ ገበያ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያገኘችው መረጃ እንደሚያሳየው በሶማሌ ክልል ከ940 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነቡ አራት የፀሃይ ኃይል ፕሮጀክቶች ተመረቀው 24 ሰዓት አገልግሎት መሥጠት...

ባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ በተጨማሪ መርከብ ግዥዎች ላይ ለውጥ አደረገ

በኢቢቪ ዘጋቢ ግዙፉ የመርከብ አንቀሳቃሽ መንግስታዊ ኩባንያ፣ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ (ኢባትሎ) ሊገዛቸው ባሰባቸው ተጨማሪ መርከቦች ላይ የፍላጎት መጠይቅ ማሻሻያ አደረገ፡፡ ተቋሙ ከፍ ያለ የመጫን...

ኢትዮጵያውያን በውጭ አገር ኢንቨስት እንዲያደርጉ ተፈቀደ

በኢቢቪ ዘጋቢ በሰፊ የማክሮኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ ከውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ጋር ተያይዞ በርካታ ማሻሻያዎችን ማድረጓን ቀጥላለች፡፡ ከነዚህም መካከል ከዚህ በፊት ይተገበሩ የነበሩ ክልከላዎች...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img