Homeዜና

ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም እና ኤሪክሰን የኔትወርክ ማስፋፊያን ለማከናወን እና ለማዘመን የሚያስችል  ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮ ቴሌኮም የኔትወርክ ማስፋፊያን በማከናወን እና በማዘመን የኢትዮጵያን ዲጂታል መሰረተ ልማት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችል  ስምምነት ከኤሪክሰን ኩባንያ ጋር በባርሴሎናው የዓለም አቀፍ የሞባይል...

ዶላር አዲስ ዋጋ ላይ ደረሰ

በኢቢቪ ዘጋቢ ከሳምንት በፊት ታይቶበት ከነበረው ጥንካሬ በመውረድ ብር ከሌሎች ጠንካራ ገንዘቦች አንፃር አዲስ የቅናሽ መጠን አስመዘገበ፡፡ የብር የመግዛት አቅም በትላንትናው እለት በብሄራዊ ባንክ በተደረገ የውጭ...

ከ2.6 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የኢንዘቨስትመንት ዕድል ይፈጥራል የተባለ የኢንቨስትመንት ፎረም ሊካሄድ ነው

በዓለምሰገድ እስጢፋኖስ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን(ዶ/ር) እንዳስታወቁት በ4ኛው ኢንቨስትመንት  ፎረም ላይ የኢትዮጵያን ያላትን ምቹ የኢንቨስትመንት ምህዳር በስፋት የሚያሳይ እና የማከሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የፈጠረውን...

አቶ ፍትህአወቅ የወንድወሰን የምስራቅ አፍሪካ አርታዒያን ሶሳይቲ (EAES) ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ

የኢትዮጵያ አርታዒያን ማህበር እንዳስታወቀው ማህበሩን በሊቀመንበርነት የሚመሩት አቶ ፍትህአወቅ የወንድወሰን የምስራቅ አፍሪካ አርታዒያን ሶሳይቲ (EAES) ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል። እ.ኤ.አ. የካቲት 28 ቀን 2026 በናይሮቢ በአፍሪካ...

ጠረጴዛ ላይ የተበተነው የሰራተኞች የበአል ቦነስ

ቻይናዊው ኩባንያ በአመታዊ የሰራተኞች ግብዣ ላይ ለሰራተኞች የቻላችሁትን ያህል ዘግናችሁ ውሰዱ ብሎ በጠረጴዛ ላይ የበተነው  በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ቦነስ/ጉርሻ አሰጣጥ ጉዳይ ከፍተኛ ትኩረት...

በ2.4 ቢሊዮን ብር በላይ የገጠር ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ላደርግ ነው አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

በዓለምሰገድ እስጢፋኖስ በአፋር ክልል በአፍዴራና ዳሎል አካባቢ ላሉ የጨውና ፖታሽ አምራች ኢንዱስትሪዎች እንዲሁም 21 አዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮችን 24 ሰዓት ተጠቃሚ የሚያደርግ የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር...

ኢትዮጵያና ጅቡቲ ስልታዊ ወደቦችን ከባቡር መስመር ጋር ለማገናኘት ተስማሙ

ኢትዮጵያና ጅቡቲ ቁልፍ የሆኑ ስልታዊ ወደቦችን ከኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር አ.ማ ጋር እስከ 2026 ማብቂያ ድረስ ለማገናኘት የሚያስችል ታሪካዊ ስምምነት ተፈራረሙ። ይህ ስምምነት የኢትዮጵያን የውጭ ንግድ የጀርባ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img