Homeዜና

ዜና

ለስትራቴጂያዊ ኢንቨስትመንትና የፋይናንስ ትብብር ከሲዲፒ አመራሮች ጋር ውይይት ማድረጉን  የኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ከኩባንያው ከፍተኛ የሥራ አመራር ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን በጣሊያን ሮም ከሲዲፒ (Cassa Depositi e Prestiti - CDP)...

አምራች ኢንደስትሪው በቂ የፋይናንስና መስሪያ ቦታ አቅርቦት  እያገኘ እንዳልሆነ ተጠቆመ

በአለምሰገድ እጢፋኖስ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የመንግስትና የግል ዘርፍ የምክክር ፎረም አካሂዷል፡፡ የመድረኩ ተሳታፊዎች እንደተናገሩት አምራች እንደስትሪው ደረጃቸውን የጠበቁ ምርቶች በማምረት የውጭ ምንዛሬን...

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ወደ ጦር ቀጠናዋ አረብ ኤመሬትስ አቀኑ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ 'ለስራ ጉብኝት' ኤመሬትስ  መግባታቸውን ተሰምቷል። ኤመሬትስ በኢራን ጦርነት ሳቢያ ተከታታይ የአየር ጥቃት እያስተናገደች ሲሆን የአየር በረራ በስፋት ተቋርጧል። በዚህ ወቅት ዐቢይ ወደ ሁነኛ...

የአማራ ባንክ ከባለፈው ሙሉ አመት ካስመዘገበው ትርፍ በስምንት ወር ውስጥ 178 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ እንዳገኘ አስታወቀ

በኢቢቪ ዘጋቢ ባንኩ በፋይናንስ ዘርፉ ያለውን ተወዳዳሪነት ለማስጠበቅ  እየሰራ እንደሚገኝ ተጠቁሟል፡፡ ባንኩ በ2017 በጀት አመት ጥቅል ትርፍ 655 ሚሊየን ብር ማግኘቱ የሚታወስ ሲሆን   በ2018 በጀት ዓመት...

ኢትዮ ቴሌኮም ግዙፍ የኔትወርክ ማስፋፊያዎችን ለማከናወን እና ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ከዜድ.ቲ.ኢ ጋር ተፈራረመ

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ከኩባንያው ከፍተኛ የማኔጅመንት አመራሮች ጋር በመሆን በባርሴሎና በተካሄደው የ2026 የሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ ጎን ለጎን፣ ከዜድ.ቲ.ኢ (ZTE)...

“በ4.3 ቢሊዮን ብር የዓቅም ማሳደግ ፕሮጀክት እየሰራሁ ነው” የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተሞች ያለውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት አስተማማኝ ለማድረግ በ4.3 ቢሊዮን ብር 4ኛው ምዕራፍ የዲስትሪቡዩሽን መስመር መልሶ ግንባታና ዓቅም ማሳደግ ፕሮጀክት እያከናወነ...

አቶ ኢዮብ መሳፍንት የኢዜማ መሪ ሆነው ተመረጡ

ፓርቲው የቀድሞውን  መሪውን ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና ምክትላቸውን በክብር ሸኝቷል  አቶ ኢዮብ መሳፍንት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) መሪ የነበሩትን ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በመተካት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img