Homeዜና

ዜና

በናይጄሪያ የነዳጅ ምርት እጥረት እና የዋጋ ጭማሪ ማገርሸቱ ተገለጸ

በናይጄሪያ የነዳጅ ዘርፍ ውስጥ የፌዴራል መንግሥት የነዳጅ ምርትን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሚሰጠውን የፈቃድ ወረቀት ማገዱን ተከትሎ በነዳጅ አከፋፋዮች መካከል ከፍተኛ የሃሳብ ልዩነት እየተፈጠረ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እ.ኤ.አ እስከ 2032 ድረስ ያለውን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በዚህም ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ መታቀዱ ተገልጿል። ይህ ማስታወቂያ የተሰማው...

ዩኤስኤአይዲ በኢትዮጵያ የእርዳታ አሰጣጥ ላይ የተፈጸመ ከፍተኛ ምዝበራና ማጭበርበር አጋለጠ

በኢትዮጵያ መካከለኛና ሰሜን ምዕራብ አካባቢዎች በሚከናወኑ ሰብአዊ ድጋፎች ላይ ከፍተኛ የማጭበርበርና የዘረፋ ድርጊቶች እየተፈጸሙ መሆኑን የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ ) የቁጥጥር...

ኬሲቢ ግሩፕ በኢትዮጵያ የሚገዛውን ባንክ መለየቱን አስታወቀ

በሀብት መጠኑ የኬንያ ግዙፉ የንግድ ባንክ የሆነው ኬሲቢ ግሩፕ (KCB Group)፣ ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ለመግባት የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሮ በመቀጠል የሚገዛውን አንድ የሀገር ውስጥ ባንክ...

ኢራን በሆርሙዝ ስትሬት ለሚያልፉ መርከቦች የቻይናን ‘ዩዋን’ እንደ ቅድመ ሁኔታ ልታስቀምጥ ነው

የዓለምን 20 በመቶ የነዳጅ ፍላጎት የምታስተላልፈው ስልታዊዋ የሆርሙዝ የባህር ሰርጥ ላይ ኢራን አዲስ የቁጥጥር ስልት ለመዘርጋት ማቀዷ ተነገረ። እንደ ሲኤንኤን ዘገባ ከሆነ የኢራን ባለስልጣናት በስትሬቱ...

በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደረገ

በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደረገ የከተማው ትራንስፖርት ቢሮ  የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት የተደረገው ጭማሪ ከአምስት እስከ 20 ብር...

የመርከብ ድርጅቱ ለፍተኛ ጭነት በራሱ መርከቦች ማጓጓዝ መቻሉን አስታወቀ

በኢቢቪ ዘጋቢ የራሴ መርከቦች 409 ሺ ቶን ጭንት አጓጓዙ ሲል ግዙፉ የመርከብ አንቀሳቃሽ የኢትዮጵያ ባህር ትራነስፖርት እና ሎጅስቲክስ (ኢባትሎ) አስታወቀ። 9 ሁለገብ ጭነት የሚይዙ ነስተኛ እና...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img